✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
"አረብ አስቸገረን፣ እየፈጠፈጠን
ከቪዛችን ጋራ ፣ ፖራሹት ይሰጠን"
ብለሽ ስታማሪ...
ካይኔ እንባ ባይወጣም ፣ ወደ ነፍሴ አልቅሼ
አረብ ለመፈጥፈጥ...
አቅም በማጣቴ ፣ እግዜርን ወቅሼ
ላገር እንዲያበቃሽ ፣
ሳስፈራራው እና ፤ ስማፀነው ኖሬ
ሀገር ገባሁ ስትይ...
በእልልታ እስኪፈርስ ፣ እያሪኮ ፍቅሬ
እልልታዬን ሳቀልጥ
መጣችልኝ እያልኩ ፣ ሀገር ስበጠብጥ
በክደት ገፍትረሽ...
ከህንፃ ልብሽ ላይ ፣ ስትፈጠፍጪኝ
ፍቅርሽ ገለባ አርጎኝ
ከመሰበር ዳንኩኝ ፣ ፓራሹት ሳትሰጪኝ፡፡
እረ #Like and #share አትከፍሉበተ፡፡
ለ comment @E5683
join as @Yesakal
@Yesakal
@Yesakal
"አረብ አስቸገረን፣ እየፈጠፈጠን
ከቪዛችን ጋራ ፣ ፖራሹት ይሰጠን"
ብለሽ ስታማሪ...
ካይኔ እንባ ባይወጣም ፣ ወደ ነፍሴ አልቅሼ
አረብ ለመፈጥፈጥ...
አቅም በማጣቴ ፣ እግዜርን ወቅሼ
ላገር እንዲያበቃሽ ፣
ሳስፈራራው እና ፤ ስማፀነው ኖሬ
ሀገር ገባሁ ስትይ...
በእልልታ እስኪፈርስ ፣ እያሪኮ ፍቅሬ
እልልታዬን ሳቀልጥ
መጣችልኝ እያልኩ ፣ ሀገር ስበጠብጥ
በክደት ገፍትረሽ...
ከህንፃ ልብሽ ላይ ፣ ስትፈጠፍጪኝ
ፍቅርሽ ገለባ አርጎኝ
ከመሰበር ዳንኩኝ ፣ ፓራሹት ሳትሰጪኝ፡፡
እረ #Like and #share አትከፍሉበተ፡፡
ለ comment @E5683
join as @Yesakal
@Yesakal
@Yesakal