ውድ የስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ቤተሰቦች አቡነ ጎርጎርዮስ ለቡ ቅርንጫፍ ተማሪዎቸ እና መምህራን በዛሬ እለት በድርጅታችን በስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ተገኝታችሁ ስለጎበኛችሁን እና ስላበረከታችሁት ድጋፍ እና የራሳችሁን ማህበራዊ ሀላፊነቶችን ስለተወጣችሁ በምናሳድጋቸው እና በምንከባከባቸው ልጆች ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይም በሌሎች ፕሮግራሞቻችን ላይ እንደምትገኙ እና ሌሎችም የዚህ የበጎ ተግባር ተሳታፊ እንዲሆኑ እደምትጋብዙ ተስፋ አለን
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሻለ የልጅነት ግዜ ለሁሉም ህፃናት
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊትለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር
+251 113710770
+251 113712391
+251 940656565
+251 921939393
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child