AB DIGITAL


Channel's geo and language: Ethiopia, English


Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world
Buy ads: https://telega.io/c/AB_DIGITALS

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በአሁኑ ቃለ መሃላ በመፈፀም ድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆኗል

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


የዶናልድ ትራምፕ መንግስት በአሜሪካ እውቅና የሚሰጣቸው ሁለት ፆታዎች ብቻ እንደሚሆኑ ተነግሯል

ትራምፕ ወንድ እና ሴት ብቻ እውቅና እንደሚሰጡ ነው የተነገረው 👏

ከዛ በተጨማሪ ፆታቸውን የቀየሩ ወንድም ሆነ ሴቶች ለፆታቸው እውቅና እንደማይሰጥና ላደረጉትም ተግባር በስራቸው ጨምሮ በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ እገዳ እንደሚጣልባቸው ተነግሯል 🫡

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


BTC all time high🔥

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


ቲክቶክ በአሜሪካ ተመልሷል‼️

በአሜሪካ ለሰ
ዓታት አገልግሎቱ ተቋርጦ የነበረው የቲክቶክ መተግበሪያ አሁን መልሶ መጀመሩ ታውቋል።

ቲክቶክ ከታገደ ከሰዓታት በኋላ በአሜሪካ ውስጥ እንደገና መስራት መጀመሩን አሜሪካ የሚገኙ ቤተሰቦቻችን አረጋግጠውልናል።

መተግበሪያው የተመለሰው እግዱ ተነስቶለት አለመሆኑ ልብ ይሏል።

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


Trump listed Binance 🟠

🛫Share
@Ab_Digitals    @Ab_Digitals


base.apk
12.3Mb
📱BASE Apk

📲Samsung features

🛫Share
@AB_DIGITALS
@AB_DIGITALS


🔴BREAKING

Binance will list $Trump In perpetual trading 🔥


Screenshotኡ ላይ የምታዩት የTrump ልጁ ነው

ከአባቱ Trump ስልክ በመስረቅ $Trump የሚባል meme coin create/launch አደረገ። አሁን ሁሉም exchange በሚባል ደረጃ $Trump coin በነፃ list ለማረግ እየተጣደፉ ነው። እንዲሁም ትናንት launch ተደርጎ ዛሬ ~17$ ይገኛል 🔥

🛫Share
@AB_DIGITALS
@AB_DIGITALS


💎PAWS New Limited Time Task

🕐 Time sensitive [limited tasks]

➡️ Go to the web
➡️ Click on premarket
➡️ Back to bot » refresh » claim
➡️ Done

🛫Share
@AB_DIGITALS
@AB_DIGITALS


BTC 105k 🎆🎆

🛫Share
@AB_DIGITALS
@AB_DIGITALS


Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!


TAPSWAP LISTING ወደ FEBRUARY አራዝመውታል!!

@Ab_Digitals


🔔 PAWS

-PAWS ከ 72 ሚሊየኑን ተጠቃሚ ውስጥ 63 ሚሊየኑን eliminate( ከ airdrop ውጪ ) ማድረጋቸውን አረጋግጠዋል 🗿

-እንዳናዚ አይንት ታስኮች እንዳይልፋቹ Ban ለመደርግ ይሄንን መንጋድ ነው ሚጥቀሙት

@Ab_Digitals


ፓውስ 💎

በመጀመሪያ START የሚለውን ንኩት ከዛ ወደ  WEBSITE ይወስዳችዋል
- መጅምርያ 3ሰርዙን ነትካቹ ፓውስ Eligibility Criteria ምታየባት ጋር ሄዳቹ
-የ PAWS Logo አንድ ግዜ ትናካላቹ
-ከዛን ወደ TELEGRAM ተመለሳቹ Reload አደርጋቹ CLAIM ማድረግ ነው

👋 @Ab_Digitals    @Ab_Digitals


የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ወደ ሌላኛው የቻይና አፕሊኬሽን እየጎረፉ ነው።

ቲክቶክ በአሜሪካ ምድር ሊዘጋ ቀናት ቀርተውታል። በዚህ ምክንያት ብዙ የTiktok ተጠቃሚዎች ወደሌላኛው የቻይና App RedNote እየጎረፉ ነው። ይህ application ሙሉ በሙሉ ከቲክቶክ ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በቻይናና በታይዋን እንዲሁም በሌሎች የማንዳሪን ቋንቋ ተናጋሪ ሀገሮች ይዘወተር ነበር።

አፕሊኬሽኑ በዚህ ሳምንት ብቻ play store እና app store ላይ በብዙ ሚሊዮን ዳውንሎድ ሊደርግ ችሏል።

አሜሪካ ይሆንንም አፕሊኬሽን ለመዝጋት ቲክቶክን ለመዝጋት የሄዱትን እርቀት ያክል መጓዝ ይጠበቅባቸዋል።

Source: BBC

👋 @Ab_Digitals    @Ab_Digitals


Paws ላይ ግቡና eligible መሆናችሁን Check አደርጉ

Eligibility Checker 👇
https://paws.community/app?tab=claim

@Ab_Digitals


Crypto Market is reviving

@Ethioo_crypto433 @Ethioo_crypto433


PAWS በ TWITTER ገፃቸዉ 🐾💎

ጥሩ ዜና ይነግሩን ይሆን ዛሬ 😠


Share
@Ab_Digitals
@Ab_Digitals


በ Zoo ላይ አንድ Analysis Investment ልንገራችሁ

አስቡት ዛሬ የሰጡት 20,000 Token ሌላ ጊዜ በ 595k Feed ሚገዛ ያ ማለት ወደ 60 Ton (~ 342$) ማለት ነው😗

ይሄን investment ለ 10 አካውንታቹ ብታደርጉ Almost ወደ 34$ ማለት ለእያንዳንዱ በዛሬው በመጣው Bonus ትንበሸበሹ ነበር☺️


Share
@Ab_Digitals
@Ab_Digitals


100.000 PX = 100 $PX

20 last posts shown.