አንብቡ! ተንቀሳቀሱ!
ሁለት እውነታዎች አሉ፡- 1) ማወቅ የሚገባችሁን ሁሉ አላወቃችሁም፣ 2) መድረስ የሚገባችሁ ደረጃ ላይ አልደረሳችሁም፡፡
በእነዚህ በሁለት እውነታዎች ካመናችሁና ከተስማማችሁ ሁለት ልምምዶች ሊታዩባችሁ ይገባል፡-
1. ካለማቋረጥ ማንበብ!
በዚህ ሳምንት ምን አነበባችሁ? በዚህ ሳምንት ካነበባችኋቸው ነገሮች ምን አዲስ እውቀት ገበያችሁ? ከእነዚህ ካገኛችኋቸው አዳዲስ እውቀቶች መካከል የትኞቹን ለመተግበር ሞከራችሁ?
2. ካለማቋረጥ ወደ ፊት መራመድ!
በዚህ ሳምንት በዓላማችሁ አቅጣጫ ምን አይነት እንቅስቃሴ አደረጋችሁ? በዚህ ሳምንት ምን አዲስ ነገር ጀመራችሁ? ከእነዚህ ካደረጋችኋቸው እንቅስቃሴዎችና ጅማሬዎች መካከለት የትኞቹ ውጤትን ሰጧችሁ?
አንብቡ! ተንቀሳቀሱ!
join us...
@Ab_book