ለተማሪዎች በሙሉ የምስራች አለን ☞
ውድ ተማሪዎች እስከ ዛሬ በዚ ቻናላችን አስተማሪ፣አዝናኝ፣አነቃቂ እና ከምንም በላይ ደግሞ፦
እኔ ማነኝ?
እዚህ ያለሁት ለምንድነው?
ምን ያህል እምቅ ክህሎት አለኝ?
ምን የማከናወን ማብቃት አለኝ?
የእኔን ችሎታ የምለካውበምን መመዘኛ ነው?
የእኔን ችሎታ በምን ዓይነት ሂደትም ማሻሻልና መጨመር እችላለው?
በእነዚህ ጥያቄ መልሶች ውስጥ የስኬታማና የተሟላ ህይወት እንደሚገኝ በነበረን ውብ ጊዚያቶች አይተናል ወደፊትም እንቀጥላለን።
አሁን ደሞ ብዙ ተማሪዎች ትምህርታችንን እንዴት ብናነብ ነው ውጤታማ መሆን የምንችለው? ብለው ጥያቄ ሲያቀርቡልን ነበር እኛም ትውልድ እንዲለወጥ ስለምንፈልግ ለጥያቄያችሁ መልስ ለመስጠት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እየተማሩ ያሉ በትምህርታቸውም ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን መልስ እናካፍላቹሀለን።
ስለዚህ ከትምርታችሁ ጋር በተገናኘ ጥያቄ ያላቹ ተማሪዎች በሚቀጥለው መስፈንጠሪያ አነጋግሩን👉👉
👇👇👇👇
@Ay_ayche
👆👆👆👆
አናግሩን በተቻለ ፍጥነት እንመልስላቹሀለን
ህይወታችንን በአጋጣሚ ሳይሆን በእቅድ ነው መምራት ያለብን፡፡
join us...
@Ab_book