የሚያነቡ ሰዎች . . .
1. ካለማቋረጥ ራሳቸውን ያሻሽላሉ
2. ጊዜያቸውን በተራ ነገር ከማሳለፍ ይጠበቃሉ
3. ጸሃፊዎቹ ብዙ ጊዜ ወስደው በልምምድና በጥናት ያገኙትን እውቀት በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ይቀስማሉ
4. አእምሯቸው በንባብ ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ስለሚል ለተራ ወሬና ለወረዱ ነገሮች ጊዜውም ሆነ ፍላጎቱ አይኖራቸውም
5. የውስጥ እርካታና መረጋጋትን ያዳብራሉ
አንብቡ! እደጉ! ተለወጡ! ከተራውና ከማይጠቅማችሁ ወሬ ውጡ! በሃገራችንም ሆነ በውጪ ሃገር ሰዎች የተጻፉ መልካም ነገር የያዙ መጽሐፎችን እየመረጣችሁ አንብቡ!
join us...
@Ab_book