“ትኩረት”፡- አንድን ነገር ጀምረን ብዙም ሳንራመድ ሌሎች ሃሳባችንን የሚሰርቁ ነገሮች ብቅ የሚሉበት ዘመን ውስጥ ነው ያለነው፡፡ የጀመሩትን ለመጨረስ፣ ውጤት ከሌላቸው ነገሮች ዘወር በማለት በዋናው ነገር ላይ ለማተኮርና ከአማካኝ ሰዎች ልቆ ለመገስገስ ትኩረት ወሳኝ ነው፤ በአጭር ጊዜ ብዙ ርቀት ለመሄድ ያስችላል።ስለዚህ ለነገሮች ትኩረት እንስጥ።
join us...
@Ab_book @Ab_book @Ab_book