ወጣቱ ለአንድ አዛውንት "በዚህ አለም ትልቁ ሸክም ምንድነው?" ብሎ ጥያቄ አቀረበላቸው፤ አዛውንቱ ምንም ሳያመነቱ "ምንም አለመሸከም" ብለው መለሱ።
ወዳጄ በህይወት ስትኖር ያሉብህን ሀላፊነቶች አትጥላቸው ምክንያቱም ምንም የሚሰሩት የሌላቸው ሰዎች እኮ የሰይጣን መጫወቻ እንደሆኑ አትርሳ! ብዙ ሀላፊነት የሚሰማህ ከሆነ እድለኛ ነህ! ማንነትህን ለማሳየት የምትችለው የወደቁብህን ሸክሞች እንደ ጌጥ ስትቆጥራቸው ነው።
join us...
@Ab_book @Ab_book @Ab_book