በእያንዳንዱ ህፃን ልጅ ውስጥ አንድ ገና ያልተገለፀ ትልቅ ሰው አለ። ይህም ጊዜን የሚጠብቅ ነው። ለእኔ ግን ምንጩን መርምሬ በቅጡ ያለደረስኩበት በሄዱኩበት ሁሉ የሚያጋጥመኝ በእያንዳንዱ ትልቅ ሰው ውስጥ የሚወራጭ ህፃን ነው። በህፃን ውስጥ የተሰወረውን ትልቅ ሰው ማሳደግ ደስታ ነው።በዐዋቂ ሰውነት ውስጥ ከተደበቀ ህፃን ጋር መኖር ግን ከሁሉም የከፋ መከራ ይመስለኛል::
ዶ/ር ምህረት ደበበ
join us...
@Ab_book @Ab_book @Ab_book