#ራስህን_ጠልፈህ_አትጣል!
#ሁልጊዜ_ሌሎችን_ለማስደሰት_መፈለግ፤ ይኼንንም ከሌሎች በሚገኝ ሙገሳ እና ምስጋና ለማረጋገጥ መሻት፡፡ እርግጥ እውቅናን ብንፈልግ ችግር የለውም፡፡ ነገር ግን ሁልጊዜ የሌሎችን ሙገሳ እና አድናቆት መስማት መፈለግ የለብንም፡፡ ‹ሌሎች እስካልነገሩኝ ድረስ ጥሩ አልሰራሁም ማለት ነው› ብሎ ማመንም ትልቅ ችግር ነው፡፡
#በማንኛውም_ጊዜ_ብርቱ_መስሎ_ለመታየት_መፈለግ፡፡ ይኼም ሲባል ደግሞ ተጋላጭነትን ላለማሳየት ብሎ የሌለ ጥንካሬ ማሳየት፡፡ ይህ ተገቢ አይደለም፡፡ ሁላችንም ድክመቶች አሉብን፡፡
#ሁልጊዜ_እየመሩ_መታየትን_መፈለግ፡፡ ቆጥረን የማንዘልቃቸው እና ስኬትን ያገኙ ሰዎች ገና ከመጀመሪያው ብቃት እና ለየት ያለ ችሎታ የለውጥ ጥበብ አላቸው ሲባል በጣም ብዙዎች ደግሞ አልሆኑም፡፡ ‹ወጣቱ ሚልየነር› ወይንም ‹ከ 30 ዓመት በታች እጅግ ስኬታማ የሆነ› ከሚባል ተርታ ለመመደብ ብሎ መነሳት ብዙዎች የሚገቡበት ራስን ጠልፎ የሚጥል መነሻ ነው፡፡
Join us.....
@Ab_book