#ካለህበት_ቦታ_ጀምር!
የምታልመውን አይነት ሕይወት ለመፍጠር እርምጃ መውሰድ ያለብህ አንተና አንተ ብቻ ነህ።
ሌላ ማንም ሊያደርግልህ አይችልም!!
አሁን ለመጀመር ተሰጥኦውም ሆነ የምትፈልጋቸው ነገሮች አሉህ።
ወዳጄ… የትኛውንም የምትፈልገውን ነገር መፍጠር የሚያስችል አቅም እንዳለህ አውቃለሁ። አንተም እንደምትችል ታውቃለህ ... ስለዚህ ውጣና አድርገው!
ሁሉም ነገር በጣም ጠንክሮ መስራት የሚጠይቅ ቢሆንም፣ በጣም ደግሞ ደስ የሚልም ነው። በምትሄድበት በማንኛውም መንገድ መደሰት እንዳለብህ አስታውስ።
ሪቻርድ ፖል እንዳለው አሁን ያሉበት ቦታ የደረሱ ሁሉ ከነበሩበት ቦታ መጀመር ነበረባቸው፡፡
#እናም_ወዳጄ_እነሆ_ወዳጃዊ_ምክር- ካለህበት ቦታ አሁኑኑ ጀምር!!
Join us.....
@Ab_book