ዛሬን መኖር !
ሁልጊዜ ስለሮጥክ ስለተጨነክ ስለነገ ስላሰብክ ብቻ ሁሉ ነገር ላይ አሪፍ ትሆናለህ ማለት አይደለም ዛሬ የምትባል ውድ ስጦታ እንዳለችም እንዳትዘነጋ ፤ ለራስህም ጊዜ መሥጠት ፣ እረፍት መውሰድ ፣ ቆም ብለህ ያለህን መመልከት በራሱ እንዴት ደስ የሚል ስጦታ ነው ። ወደፊት ለመሄድም በተለየ መንገድ እንድታስብ የሚያረግህ ይሄ ነው ።
Join us.....
@Ab_book @Ab_book @Ab_book