የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:-
🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች
🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


"ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነው።"

ኢብኑል ቀዪም (አል ፈዋኢድ)


📮 የጫት ጉዳትና የሸይጧን ተንኮል❗️

↪️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

👉ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች⤵️

💥ሸይጧን በሰው ልጆች ላይ የሚያሴረው ሴራ፤
💥ከሸይጧን ተንኮል መጠበቅ እንዳለብን ፤
💥ሸይጧን ሰዎችን ከዒባዳ ወደኃላ እንዴት እንደሚጎትት።ሌሎችም ጠቃሚ ምክሮች ተዳሰውበታል።አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።


🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9109
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4491


📖የሱረት አል -ተካሱርና የሱረት አል- ቃርዓ ተፍሲር📖            

📚 تفسير سورة ا
لفيل وقريش من ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላሚል መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}


🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 11/03/2017E.C 📅

📝የደርስ ቁጥር 007

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16041

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
https://t.me/mesjidalsunnah/15612


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
⚡️ مقتطف بعنوان ⚡️

✋ إذا وسوس لك الشيطان بالمعصية تذكر هذا الموقِف 👆

🎙لأبي حفص عمر الجيبوتي غفر الله له ولوالديه

👋للإشتراك في قناة أبي حفص عمر 👇

https://t.me/abuhafse
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4489


Forward from: የሱና መስጂድ ቻናል
✓ ሱና መስጂድ ላይ ሲሰጥ የነበረው የዐቂደቱል ጠሀዊያ ደርስ በማለቁ የተነሳ

👌 ደርሱ አሳሳቢ ስለሆነ:

• የሱና መስጂድ ቻናል ሊንኩን አንድ ላይ ጥራት ባለው ድምፅ ሲያቀርብሎ ከላቀ ደስታ ጋር ነው።

✍ ድርስት:አቡ ጃእፈር ኢማሙ ጠሃዊ
[ ﺍﻟﻌﻘﻴﺪﺓ ﺍﻟﻄﺤﺎﻭﻳﺔ ﺃﺑﻮ ﺟﻌﻔﺮ ﺍﻟﻄﺤﺎﻭﻱ ]

🎙 ማብራሪያ:ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📚የኪታቡ pdf📖👇
https://t.me/mesjidalsunnah/15571

➣ ደርሶችን ለማግኘት  ↴↴↴

ደረስ ቁ.01↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15575

🎧 ደርስ ቁ.02↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15593

🎧 ደርስ ቁ.03↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15684

🎧 ደርስ ቁ.04↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15686

🎧 ደርስ ቁ.05↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15757

🎧 ደርስ ቁ.06↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15758

🎧 ደርስ ቁ.07↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15837

🎧 ደርስ ቁ.08↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15839

🎧 ደርስ ቁ.09↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15849

🎧 ደርስ ቁ.10↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15865

🎧 ደርስ ቁ.11↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15929

🎧 ደርስ ቁ.12↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/15943

🎧 ደርስ ቁ.13↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/16003

🎧 ደርስ ቁ.14↴↴
🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/16020


👇👇👇👇👇
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/16030


የሴት ልጅ ቦታና ሀላፍትና ቤቷ ላይ ነው!

"المرأة مسؤوليتها في بيتها "

فضيلة الشيخ يحى بن علي الحجوري

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4479


⚡ كلمة  ✨

🌴 بعنوان 🌴

🫵 الوقوف بين يدي رب العالمين ☝️

🎙 سُجِّلَت في مدرسة الإمام الألباني رحمه الله 🛣

🪑لأبي حفص عمر بن محمود الجيبوتي  غفر الله له ولوالديه 💥

https://t.me/abuhafse
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4472


لا تقبل الأعمال إلا بالتوحيد

الشيخ سعد الشثري حفظه الله

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4471


قال عبدالله بن عباس رضي الله عنهما : تكفل الله لمن قرأ القرآن وعمل بما فيه أن لا يضل في الدنيا ولا يشقي في الآخرة ثم تلا: {فمن اتبع هداي فلا يضل ولا يشقى} [طه: 123].

حكم الأثر: صحيح

ታላቁ ሰሃባ አብዱላህ ኢብኑ አባስ እንዲህ ይላል ፦

ቁርኣንን ቀርቶ ለሰራበት ሰው አላህ ሀላፍትና ወስዶለታል በዱንያ ላይ ጥመት ላይነካው
ኣኺራ ላይ ደግሞ ከእደለ ቢስነት ሊጠብቀው ።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4463


🌹ትዳር አሳሳቢ ነው !!!

👉 ጥፋት ይበቃል ! በግልፅ መመካከር ያስፈልጋል !!!

🌱 የዛሬ አሳሳቢ ሙሃደራ በወራቤ "ሱና" መስጂድ

https://t.me/amr_nahy1

በኡስታዝ ኢስማኤል ወርቁ አላህ ይጠብቀው ።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed


አስገራሚ ከሆኑ ነገራቶች አንዱ ሰው ልጅ ከስርቆት ከኸምር ከዝሙት እና ከተለያዩ ሀራም ነገራቶች መራቅ ይቀለውና የምላሱን እንቅስቃሴ ግን መቆጣጠር ያቅተዋል
ሀታ አንዳንዴ ዲን አለው ኣቢድ ነው ዛሂድ ነው እያሉ ሰዎች ጣታቸውን ሚቀስሩለት የሆነ ሰው ራሱ አላህን ሚያስቆጣ ለእሳት የሚዳርጉ ንግግሮችን ሲናገር ትመለከታለህ

ኢብኑል ቀዪም አል ዳእ ወደዋእ

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4461


يا سلام !
ቁርኣን በኢማሙል አልባኒ

👈تلاوة جميلة من أواخر سورة الفرقان

🎙للإمام محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4460


📚 #خطبة_الجمعة

▪️للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الزُّعكري حفظه الله.

🎙 فهذه خطبة جمعة بعنوان :

*🌿«ياعبادي إنكم تخطئون بالليل والنهار وأنا أغفر الذنوب جميعاً فاستغفروني أغفر لكم»🌿*

🏝خطبة قيمة وقوية جداً أنصح بتحميلها وسماعها ونشرها🏝

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4459


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4458


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔸🔹ፊትናዎች በበዙ ሰዓት ምን ማድረግ አለብን???


👈 (ماذا نفعل عند كثرة الفتن )


لفضيلة_الشيخ_العلامة

🎙صالح_ بن_فوزان _الفوزان
حفظه_الله_تعالى_ورعاه_ونفع_به


🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4457


📖 የሱረቱል ፊል እና የሱረቱል ቁረይሽ 📖
            
      ተ    ፍ    ሲ    ር

📚 تفسير سورة ا
لهمزة وعصر من ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላሚል መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

📜የደርስ ቁጥር 06📜

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ 04/03/2017E.C 📅

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4456


🌍    ከህልም ዓለም    🌏

  "   አስገራሚ የሆነ ህልምና ፍቺው   "

👉 ሀማድ ቢን የህያ እንዲህ ይላል : -

  👌 ታላቁ በህልም እውቀት የተካኑት ታቢኢ ሙሀመድ ቢን ሲሪን ዘንድ ቁጭ ብዬ ሳለ አንዱ እንዲህ ብሎ ጠየቀ : -

  " በህልሜ አንዲትን አይጥ ረግጬ ከስሯ ቴምር ሲወጣ አየሁኝ , የዚህ ህልም ትጉም ምን ይሁን " ? በማለት ጠየቀ ።
 
   📜 ታላቁ ዓሊምም " እውነት ብለኀኝ ከሆነ ትክክለኛ ትርጉሙን እነግርሀለው " አሉት ።

  📎 " አመፀኛ ሚስት ነው ያገባሀው አይደል " ? አሉት ።

   እሱም " አዎን " አላቸው

📎 " እሺ ለመሆኑ ነፍሰ ጡር ናት " በማለት ሲጠይቁት , እሱም " አዎን " አላቸው ።

📜 እሳቸውም " በል እንግዲህ ከዝህች አመፀኛ ሴት ደግ የሆነ ወንድ ልጅ ይወለድልሀል " በማለት የህልሙን ትርጉም ነገሩት ።

          🗳 ምንጭ
   📖 ታእ‘ቢር-ሩእያ ኢብኑ ቁተይባ [ ገፅ 62]

👉 ምክንያቱም : –

👌 ልብ በሉ !

– አይጥ በሀዲስ አመፀኛ ( ፋሲቅ ) ተብላለች

– ቴምር ግን መልካም ፣ ጥሩ  ( የሙእሚን ) መገለጫ ነው ተብሏልና ።

   🌴እንግዲህ الله እኛንም ፣ ሚስቶቻችንንም ልጆቻችንንም ከቴምሩ ጎራ ያርግልን ።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4447


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👉ወደ አላህ ተጣሪ የሆኑ ሰዎችን መበደል

📜ظلم الدعاة في الأزمنة المتأخرة والشيخ الصلاحي مثالا📜

🎙للشيخ الفاضل:أبي محمد عبد الكريم الحسني حفظه الله تعالى ونفع به الإسلام  والمسلمين

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4440


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔸مقتطفة لأخينا الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد محمد سعيد الحبشي
حفظه الله تعالى🔸

🖱وهي بعنوان 🖱

🛑 أهمية الصلاة   🛑

አጠር ያለች መካሪ የሆነች ቪድዮ
እናዳምጠው እንጠቀምበታለን
             ✅👍

የሰላት አሳሳቢነት  ❗️❗️

    ( በሚል ርዕስ )

በተወዳጁ " አስተማሪያችን
አቡ መሀመድ መሀመድ ሰኢድ
አላህ ይጠብቀው  🪧


👇ወደ  ቻናላችን ለመቀላቀል👇
https://t.me/abumujahidseidtofik

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4439


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
•ይደመጥ

👉በሄርፎንም ቢሆን አዳምጡት


🎙️عنوان المقطع : *(مشكلة العنوسة)*

▫️من كلمة بعنوان :
    الفوائد الزكيات في تعدد الزوجات

            ▫️لشيخنا المفضال :
*#(أبي_عبدالرحمن_خليل_الحمادي)*
حفظه الله تعالى ورعاه ونفع به


https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4434

20 last posts shown.