. ꧁ ﷽ ꧂
. ╔════❁════❁════╗
. ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው❓
. ╚════❁════❁════╝
.
🍃 هو جعل شريك لله تعلى في ربوبيته وإلهيته.
. 📚 ሽርክ ማለት ፦ በሶስቱ የተውሂድ ክፍሎች አጋር ማድረግ ነው።
በተለይ ደግሞ የተውሂድ አንኳር በሆነው በአላህ ብቸኛ ተመላኪነት ( ተውሂድ አል– ኡሉሂያ) አጋር ማድረግ ነው።
🍃 قول الله تعلى:
[ وعبدوٱ الله ولا تشركوا به،شَيٕاً].
[ አላህን ተገዙ በሱም ላይ አንዳችን እንዳታጋሩ(እንዳታሻርኩ)].
🍃 قول الله تعلى:
{ قل هو الله احد } [الإخلاص:١].
[ በል እርሱ አላህ አንድ ነው]
◾ መልእክተኞች በአጠቃላይ ወደዚሁ ተውሂድ እንዲጣሩና ከሽርክ እንዳስጠነቅቁ ነው የተላኩት .
➡ አላህም ይላል
🍃 قول الله تعلى፡
{ولقد بعثنا فى كل أمة رسولا ان ٱعبدوا الله وجتنبو اطغوت} [النحل:٣٦].
➖[ በእርግጥም ልከናል በሁሉም ኡመቶች (ህዝቦች) ላይ መልእክተኛን አላህን እንዲገዙ እንዲርቁም ከአላህ ውጭ ማምለክን (ጣጉት)].
. ╔══════ ❁✿❁ ═══════╗
. የትልቁ ሽርክ አይነቶች ❓
. ╚══════ ❁✿❁ ═══════╝
🍃 الشرك ينقسم الا القسمين.
1⃣ الشرك الأصغر.
2⃣ الشرك الأكبر.
. 📚ሽርክ በዋናነት በሁለት ይከፈላል፦
. 1 ሽርከ አል– አስገር ።
. 2 ሽርከ አል– አክበር።
.
የታላቁ ሽርክ አይነቶች– በአጭሩ– ① ከአላህ ውጭ ለሆነ አካል መሳል ② ከአላህ ውጭ ለሆነ አካል ማረድ ③ ድግምት ④ ጥንቆላ ⑤ ከአላህ ውጭ ሌላን አካል መለመን ⑥ ከአላህ ውጭ ሌላን አካል መፍራት ⑦ ከአላህ ውጭ ባለ አካል መመካት ⑧ በውዴታ ማጋራት ⑨ በመታዘዝ ማጋራት ⑩ በኢስቲጋሳ ማጋራት · الدال على الخير كفاعله
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik