ንግድ ባንክ በገንዘብ እጥረት የተነሳ አዳዲስ የብድር ጥያቄዎችን መቀበል አቆመ።
ንግድ ባንኮች በገንዘብ እጥረት የተነሳ አዳዲስ የብድር ጥያቄዎችን ላለመቀበል እንደተገደዱ እንደገለጹለት ሪፖርተር ዘግቧል። ቀድመው የተፈቀዱ ብድሮች ካልሆኑ በስተቀር፣ ባንኮች ለሠራተኞቻቸውም አዲስ ብድር መስጠት እንዳቆሙ ዘገባው ጠቅሷል።
ሆኖም አሁን የተፈጠረው የገንዘብ እጥረት፣ ላኪዎች ለገዟቸው የግብርና ምርቶች ክፍያ የሚፈጽሙበት ወቅት በመሆኑንና ለዚሁ ሲሉ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ከባንክ በማውጣታቸው እንደሆነ አንዳንድ የባንክ ሃላፊዎች ገልጸዋል ተብሏል።
@Addis_Reporter