❗️❗️ጥንቃቄ ይደረግ ደሴ
በደሴ ከተማ በነገው የኢዱ ፕሮግራም ላይ ለመረበሽ የታጠቁ አካላት መግባታቸው ተሰምቷል!
ጉዳዩን የከተማ አስተዳደሩ የደረሰበትና እየተከታተለ እንደሆነ ገልጿል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ እነዚህ አካላት ልክ ወራቤ ላይ እንደተደረገው የእምነት ተቋማት ላይ ጥቃት ፈፅመው ሙስሊሙን ተጠያቂ ሊያደርጉ ስለሚችሉ ሁሉም ሰው በንቃት አካባቢውን መጠበቅ አለበት።
ክርስትያን ወንድም እህቶቼም ቤተ እምነቶቻችሁን ንቁ ሁናችሁ ጠብቁ
በዋናነት የእምነት ተቋማትን ከተማ አስተዳደሩ ጥበቃ እንዲያደርግ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ ተገቢ ነው።
ሰላም ለሀገራችን 🙏
ደሴ ታይምስ
@Addis_Reporter