መረጃ❗️❗️❗️
በደቡብ ክልል ለምን አሸባሪውን ኦነግ ሼኔ ተናገራችሁት/ ተቃወማችሁት በማለት አንድ የኦሮሚያ ፖሊስ አባል የሆነ ግለሰብ ምሽት ላይ ተኝተው በነበሩ ባልደረቦቹ ላይ በወሰደው እርምጃ ስምንት ሰዎች ህይታቸው ማለፋን ያገኘንው መረጃ ያመለክታል አሁን አስክሬናቸው በ ዲላ ሪፈራር ሆስፒታል ይገኛል
@Addis_Reporter