ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ መፈታቱ ተሰምቷል!
ለቀናት ተሰውሮ የነበረው ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ዛሬ ወደ ቤቱ መመለሱ ታዉቋል።
ላለፉት ሰባት ቀናት ወደ አልታወቀ ቦታ ተወስዶ የነበረው ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ ማምሻውን ተፈቷል። ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21፣ 2014ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ፈረንሳይ ለጋሲዮን ከሚገኘው ጊዮርጊስ ምግብ ቤት " ትፈለጋለህ?!" ተብሎ በዛው እንደተወሰደ እና ለቀናት ተሰውሮ እንደቆየ ይታወሳል።
@Addis_Reporter