ምክር ቤቱ አሸባሪው የሸኔ ቡድን በምዕራብ ወለጋ በንጹሀን ዜጎች ላይ ያደረሰውን አደጋ በፅኑ አወገዘ❗️
አሸባሪው የሸኔ ቡድን በጸጥታ ሀይላችን በከፍተኛ ሁኔታ ጥቃት እየደረሰበት በመሆኑ ከጥቃቱ በመሸሽም በምዕራብ ወለጋ ንጹሀን ዜጎች ላይ አደጋ አድርሷል ያለ ሲሆን በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ንጹሀን ዜጎቻችን ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ በእጅጉ የሚወገዝ ነው ብሏል ባወጣው መግለጫ።
አክሎም በዜጎቻችን ላይ በደረሰው ስቃይ እና መከራ እያዘንን ይሄንን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ መላው ህዝባችን በተለይም የአካባቢው ማህበረሰብ ከጸጥታ ሀይላችን ጋር በመተባበር እስከመጨረሻው እንድናስወግደው ሲል ምክር ቤቱ ጥሪውን አቅርቧል።
@Addis_Reporter