የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


☑️ የጨዋታ ቀን/Match Day

🏆 የሳዑዲ ሱፐር ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

         🟣 አል-ናስር 🆚️ አል-ኢቲሃድ ⚫️

📆 ሀሙስ 01/26/2023 (18/05/2015)
🏟 ኪንግ ፋህድ ኢንተርናሽናል ስታዲየም
📺 SSC SPORTS 1 ላይ ጨዋታው የሚተላለፍ ይሆናል
⏰ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ

ታሪካዊው ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዛሬው ዕለት ለሳዑዲው ክለብ አል-ናስር ጨዋታውን ያደርጋል 💙💛🐐


🇸🇦 14ኛ ሳምንት የሳውዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ

         ⌚️ Full-Time

አል -ናስር 1-0 አል-ኢቲፋቅ
⚽️ ታሊስካ 31'

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። 🥇


🤝 የወዳጅነት ጨዋታ ሪያድ ካፕ

         ⏰ FULL-TIME

አል ናስር - ሂላል 4-5 ፒኤስጂ

⚽️ 34' ሮናልዶ 🅿️   ⚽️ 3' ሜሲ
⚽️ 45+6' ሮናልዶ    ⚽️ 42' ማርኪኖስ
⚽️ 56' ጃንግ           ⚽️ 54' ራሞስ
⚽️ 90+4' ታሊስካ ⚽️ 59' ምባፔ 🅿️
⚽️ ኢኪትኬ 78'

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


ሮናልዶ በመጀመሪያው አጋማሽ :

85% ኳስ የማቀበል ስኬት
40 ጊዜ ኳስ ነካ
6 የጎል ሙከራዎች አደረገ
4 ትግሎችን አሸነፈ
2 ግብ አስቆጠረ
1 chance created
1 ፋወል አሸነፈ

At the heart of a crazy 45 minutes in Riyadh. 🤯


🤝 የወዳጅነት ጨዋታ ሪያድ ካፕ

             ⏰ እረፍት

ፒኤስጂ 2-2 አል ሂላል & አል ናስር XL
⚽️ ሜሲ 3'        ⚽️ ሮናልዶ (P) 34'
⚽️ ማሪኪንሆስ 44' ⚽️ሮናልዶ 45+3'


ከአል ናስር እና ከአል ሂላል የተወጣጡ ተጨዋቾች የመጀመሪያ ቋሚ 11

ሮናልዶ በቋሚነት ይጀምራል ✅


#ITS_MATCHDAY🔥


[ FRIENDLY MATCH🍿]

   ፒኤስጂ ከ
#አልናስር×አል ሂላል ምርጥ 11

⏰ ዛሬ ምሽት 2:00

  መልካም እድል
❤️🫶

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


ለነገው ጨዋታ በዝግጅት ላይ ነን

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


አልናስር እና አልሂላል የፊታችን ሀሙስ ከ ፒኤስጂ ላለበት የወዳጅነት ጨዋታ ስብስቡን ይፋ አድርገዋል።

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


🇸🇦 13ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ ጨዋታ

          ⏰ FULL-TIME

     አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


🇸🇦 13ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ ጨዋታ

          ⏰ እረፍት

     አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


➔ ክሪስትያኖ በዛሬው ልምምድ ላይ🔝📸


የደረጃ ሰንጠረዥ

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


ሰላም አደራችሁልን ቤተሰቦች 🙏

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


🇧🇷 ታሌስካ ባለፉት 15 የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ ጨዋታዎች ፡

✅ በአል-ሻበብ ላይ ⚽️⚽️
✅ በአል-ራኢድ ላይ ⚽️
✅ በአል-አህሊ ላይ ⚽️
✅ በአል-ሀዝም ላይ ⚽️⚽️
✅ በደማክ ላይ ⚽️
✅ በአል-በጠን ላይ ⚽️
✅ በአል-አዳላ ላይ ⚽️
✅ በአል-ፋይሃእ ላይ ⚽️⚽️
✅ በአል-ረኢድ ላይ ⚽️⚽️⚽️
✅ በአል-ሂላል ላይ ⚽️
✅ በአል-ታይ ላይ ⚽️⚽️

በአጠቃላይ 17 ጎሎችን አስቆጥሯል 💪

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


12ተኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ ጨዋታ

FULL-TIME | አል-ናስር 2-0 አል-ታይ
⚽️ ታሌስካ 42'
⚽️ ታሌስካ 49'

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


12ተኛ ሳምንት የሳውዲ ሊግ ጨዋታ

እረፍት | አል-ናስር 1-0 አል-ታይ
⚽️ ታሌስካ 42'

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


#ክሪስ ጨዋታውን እየተከታተለ ይገኛል❤️

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et


የጨዋታ ቀን

ዛሬ በ 12ተኛ ሳምንት የሳውዲ ሊግ የሚደረግ ጨዋታ

12:00 | አልናስር ከ አል-ታኢ

@AlNassr_CR7_Et @AlNassr_CR7_Et

20 last posts shown.