ከትንሿ ማዴራ ወደ ማንችስተር ፣ ከማንችስተር ወደ ስፔን ፣ ከስፔን ወደ ቱሪን ፣ ከቱሪን ድጋሚ ወደ ማንችስተር ፣ ከማንችስተር ወደ ሪያድ ! ሙሉ አለምን በችሎታዉ ያስደነቀዉ እና የአልሸነፍ ባይነት ፣ ጠንክሮ የመስራት ተምሳሌት ፣ ተስፋ ያለመቁረጥ ተምሳሌት የሆነዉ #ክሪስትያኖ_ሮናልዶ_ዶሳንቶስ_አቭዬሮ የእግርኳስ ህይወት ታሪክ በትንሹም ቢሆን ያስቀኘዋችሁ እኔ
@KING_DAGEM ነኝ። ሀሳብ አስተያየታችሁን ኮሜንት ሴክሽን ላይ አስቀምጡልን መልካም ምሽት !
በድጋሚ መልካም ልደት ለእግርኳሱ ንጉስ ክሪስትያኖ ! 🥳🐐❤️🎂