ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
For promo @Sofiiyss

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


አል ናስር ወደ AFC ቻምፒዮንስ ሊግ 8ኛ ዙር ማለፍ ችለዋል

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ

                    ⏰ ተጠናቀቀ

            አል ናስር 3-0 ኤስቴግላል
                 (ድምር : 3-0)

⚽⚽ ዱራን 07', 84'
⚽ ሮናልዶ 27' (P)

🏟️ አል አዋል ፓርክ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ

                      ⏰ ተጀመረ

             አል ናስር 0-0 ኤስቴግላል

🏟️ አል አዋል ፓርክ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


የአል ናስር አሰላለፍ

3:00 | አል ናስር ከአል እስተቅላል

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


ክለባችን አል ናስር በዛሬው ጨዋታ እነዚህን የውጭ ዜጋ ያላቸውን ተጨወቾች ይጠቅማል 🔥

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia


READY 🥶


🔥 | የጨዋታ ቀን | Match Day

ዛሬ የሚደረግ የእስያ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ!

3:00 | አል ናስር ከአል እስተቅላል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


በነገው ጨዋታ ላይ በጉዳት የማይገኙ ተጫዋቾች ፒዮሊ ይፋ አድርገዋል፡-

• ላፖርቴ
• ኦታቪዮ
• አል-ኻይባሪ
• ሱልጣን አል-ጋናም


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


The King in his theatre. 👑

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል

ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል..


🇳🇴🎙 ኤርሊንግ ሃላንድ፡- #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐


🗣 "አሁን በከፍተኛ ደረጃ ላይ ነኝ ነገርግን በ40 አመቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁንም በዚህ የውድድር ዘመን ከእኔ የበለጠ ጎሎችን አስቆጥሯል ። ያ በጣም ያልተለመደ ነው! ሁሉም ወጣት እግር ኳስ ተጫዋች ሊያየው እና አርአያ ሊያደርገዉ የሚገባው ሰው እሱ ነው ፣ ምክንያቱም እሱ የስኬት መንገድን ያዘጋጃል ። እሱ በእግር ኳስ ታሪክ የምንግዜም የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ነው።" ❤🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል ተመርጧል። 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

3.7k 0 0 10 116

አል ናስር ካለፉት 6 ጨዋታዎች 1 ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት !

ችግሩ ከማን ይመስላችኋል..?


@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia




🇸🇦 የሳውዲ ፕሮ ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

                    ⏰Full-Time

            አል ናስር 2-2 አል ሻባብ
   #አይመን 45+7'
   #ሮናልዶ 45+9'

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


Update🚨

ጆን ዱራን የዛሬውን ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ጆን ዱራን በመጠነኛ ድካም ምክንያት የ አል ናስር እና የአል ሸባብ ጨዋታ ላይ ተጠባባቂ ወንበር ላይ ሊጀምር ይችላል።

[Al Riyadiya]


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ዛሬ የሚደረግ 24ኛ ሳምንት የሳዑዲ ሮሻን ሊግ ጨዋታ!

ምሽት 4:30 ||አል ናስር ከ አል ሸባብ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክለባችን ያለ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ያላቸው ጨዋታ የማሸነፍ ንፃሬ ! 16.6 ብቻ ነዉ 🤯

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia



20 last posts shown.