Posts filter


🌹 Amaloota dubara ogeettii waliin ilaalla... See More

👉 See More
       See More


💍 Amaloota gurguddoo 7,... See more


#57 ✍️

1. ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል
2. የለበሰ የማንንም ጎረሰ
3. ዳቦ በገና ቡና በጀበና
4. ጅብ ካኮተኮተ ሰው ከተከተተ
5. ቀስ እንዳይደፈረስ

@Amharic_proverb


☕️ Jaalalaaf ariifattee harka kennuuf wantoonni si dirqamsiisan 5 kunooti,...▶️ See More

         👇👇👇👇
     👉✨See More✨👈
     👉✨See More ✨👈
             👆👆👆👆


💖 Jaalala keessatti kufnaan miidhama,...▶️ See More


➡️"Yeroo hundumaa gammaddee jiraachuu yoo barnaadde, dubbii ijoon kunooti,...➡️See More

         👇👇👇👇
      👉✨See More✨👈
      👉✨See More ✨👈
               👆👆👆👆

🩷 Mana kee ogummaadhaan ijaari!,...➡️See More


#56 ✍️

1. ለገቢህ ተንገብገብ
2. በሀምሌ ጤፍ ይዘሩ ቤት ይሰሩ
3. የቀበጡ እለት ሞት አይገኝም
4. ያገር ልጅ በምን ይማታል በኩበት ያ እንዳይሄድ ያ እንዳይሞት
5. እኔ ባልኩ ይልኩና ይላኩ

@Amharic_proverb 🔵


#55 ✍️

1. ሽበት እኖር ብዬ መጥቻለሁ አለ
2 ያው እንዳያችሁኝ ቅዳሜ የወጣሁ ይቆጡኛል ብዪ አርብ ማታ መጣሁ
3. ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ
4. ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይበረታል
5. ያንድ ቀን ስህተት የዘላለም ጸጸት ነው

@Amharic_proverb 🔵


#54 ✍️

1. ሺ ዝንብ መሶብ አይከፍትም
2. ፍየል መንታ ትወልድና አንዱ ለወናፍ አንዱ ለመጽሀፍ
3. ጅብ ከላይ ውሀ ሲጠጣ ከታች ያለችውን አህያ አታደፍርሽብኝ አለ
4. የማያልፍለት ዘበኛ ከዋርካ ስር አይጠፋም
5. ሴት ካልወለደች ቋንጣ አትጠብስም

@Amharic_proverb 🔵


#53 ✍️

1. ቅንነት ለነፍስ መድሀኒት
2. የዋኘ ይሻገራል የሰራ ይከብራል
3. ደም ከውሀ ይቀጥናል
4. ለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወዳጅ ሲሉ ይጠሉ
5. የመጣ ቢመጣ ከቤቴም አልወጣ

@Amharic_proverb 🔵


#52 ✍️

1. ከኔ ከወሰድሽው ተቀምጠሽ ልበሽው
2. ለመሆኑ ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን
3. የወንድ አልጫ እንዶድ ሙቀጫ
4. ትሻልን ትቼ ትብስን አገባሁ
5. እንደ አይን ፈሪ እንደ እግር ደፋር የለም

@Amharic_proverb 🔵


#51 ✍️

1. ንጉስ ቢቆጣቀስ ብለህ ውጣ
2. ነብር ባየለበት ዘመን ድመት ይኮርታል
3. ለእውር ዝማሜ ለመላጣ ጋሜ
4. ዱላ የሚጠላው ሸክላ ብቻ ነው
5. የሴት ምክር ማሰሪያው አሽከቴ

@Amharic_proverb 🔵


#50 ✍️

1. ተድረው ቢመለሱ የውሀ መንገድ ረሱ
2. እውነትና ንጋት እያደር ይታያል
3. ሸማኔ ድውሩን ባለስልጣን ክብሩን
4. የማያዋጣ ማህበር በጠጅ ይጀመራል
5. ያባት ወርቅ ባለዝና እህል ለቀጠና

@Amharic_proverb 🔵


#49 ✍️

1. ፈጥኖ መስጠት ኋላ ለመጸጸት
2. ነጋሪ የሌለው ይታማ አይመስለው
3. ያበደና የወደደ አንድ ነው
4. ትተውት የማይሄዱትን ባልንጀራ አይቀድሙትም
5. ለወሬ የለው ፍሬ ለአበባ የለው ገለባ

@Amharic_proverb 🔵


#48 ✍️

1. መራጭ ይወድቃል ከምራጭ
2. ያመኑት ሲከዳ ይቀላል እዳ
3. ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል
4. ካለቀ መቆጠብ ከመሽ መንጠብጠብ
5. ዘመዱን ያማ እራሱ ገማ

@Amharic_proverb 🟢


📩 Ergaalee jaalalaa ciccimoo sochii fuulaa qofaan dabarfamuu danda'an maal fa'a?... ▶️ See More

⚡️ See More
See More


🚨 Jaalalli humna guddaa qabu,... See More


#47 ✍️

1. ያርጋጅ አንጓጅ
2. ለመማር ክፍል መግባት ለመኮረጅ ካሮት መብላት
3. ለእበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት
4. ድግርና ገባር ሲተካከል ያምር
5. ሳትወልድ ብላ

@Amharic_proverb


#46 ✍️

1. ድንኳን ያየ ባለጌ
2. ለዳኛ የነገሩት በርጥብ ያቃጠሉት
3. ባጎረስሁኝ ጣቴን ተነከስኩኝ ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ
4. ያይጦች ዝላይ ለነአቶ ውሮ ሲሳይ
5. የማይቀና ባይወልድ የማያስብ ባይነግድ

@Amharic_proverb


#45 ✍️

1. ያ በሬ ባላገደደ ያ በሬ ገደል ባልገባ
2. ያደረገችውን ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ
3. የሚያልቅ እህል ከማያልቅ ዘመድ ያጣላል
4. ለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታል
5. ሀሰተኛን ሲረቱ በወንድም በእህቱ

@Amharic_proverb


#44 ✍️

1. ለቂጡ ጨርቅ የለው ቆንጆ ያባብላል
2. ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው
3. ድመትን አይጥ ገደለቻት ወይ ጥቃት ወይ ጥቃት
4. ታልቸኮሉ ቀስ በቀስ ይገኛል ሁሉ
5. ሰካራም ዋስ አያጣም

@Amharic_proverb


#43 ✍️

1. ፈሩ ፈሩ ማጀት አደሩ
2. እንደ ቆጫት ተነስታ የሰው ለቅሶ አጠፋች
3. ችኩል እግር ከዘንዶ ጉድጓድ ይገባል
4. የልመና እንጀራ ምንጊዜም ከልመና አያወጣም
5. ለሴት ጠላ ለፈረስ ቆላ

@Amharic_proverb


#42 ✍️

1. ደግነት አይታረስ ልጅነት አይመለስ
2. የመታሰር ምልክቱ መጋዝ የመዳኘት ምልክቱ መያዝ
3. ለሰማይ ምሰሶ የለው ለባእድ ስር የለው
4. ዜማ በሀሌ ነገር በምሳሌ
5. ሌባ ላመሉ ቅድመ እውቅና አገኘ

@amharic_proverb

20 last posts shown.