4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ | 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


❷⓪❷❺ 𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 ፈጣን የመረጃ ምንጭ፦
በቻናላችን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
ለማስታወቂያ @KaiKaleb
Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


በዚ የውድድር ዓመት በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ እንደ ማይልስ ልዊስ ስኬሊ ብዙ የመሬት ላይ የአንድ ለአንድ ግንኙነቶችን ያሸነፈ ተጫዋች የለም።(74.2%)💪

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።




🚨 የኤፍኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ድልድል

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


B/R Football 😁


#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ብራይተኖች ከኖቲንግሃሙ አስደንጋጭ የ7 ለ 0 ሽንፈት በኃላ ምንም አይነት ሽንፈት አልገጠማቸውም

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ሊቨርፑሎች በማህበራዊ ሚዲያ 1 ቢሊዮን ተከታይ ማፍራት የቻሉ የመጀመሪያው የእንግሊዝ ቡድን ሆነዋል 👏

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


የዩናይትድ ቀጣይ ጨዋታዎች ☠

ስንቱን ያሸንፋሉ ?

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ ፡
www.vivagame.et/#cid=brtgS43ET
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


በቀጣይ በፕሪሚየር ሊጉ 👀

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


መቼም ማይረሳው ኤሪክ ቴን ሀግ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያለው የኤፌ ካፕ ስታት

⚽️ 12 ጨዋታዎች
✅ 11 አሸነፈ
🏟️ 2 ፍፃሜ
🏆 1 ዋንጫ

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የአርሰናል እና የሊቨርፑል ኢላማ የሆነውን ማርቲን ዙቢሜንዲን ለማስፈረም እያማተረ ይገኛል።

✍ GiveMeSport

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ናፖሊ ቪክቶር ኦስሜህን ለማንችስተር ዩናይትድ ለመሸጥ ራስመስ ሆይሉንድን የዝውውር አካል አድርገው ማስፈረም ይፈልጋሉ።

✍ Calciomercato

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ቼልሲ የግሬሚዮውን የ16 ዓመት ብራዚላዊ አማካኝ ገብርኤል ሜክን ለማስፈረም ጥረት እያደረገ ይገኛል።

✍ TBRFootball

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🗣ሩበን አሞሪም

" ቺዶ እና አይደን ሄቨን ብዙ መሻሻል አለባቸው ግን ለዋናው ቡድን ለመጫወት ዝግጁ ናቸው "

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ሪያል ማድሪድ የክርስታል ፓላሱ የ21 ዓመት አማካይ አዳም ዋርተን ላይ አይኑን ጥሏል።

✍ MailSport

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


KDB ከማንችስተር ሲቲ መልቀቅ አይፈልግም ፤ ምክንያቱም በ2026ቱ የአለም ዋንጫ መጫወት ስለሚፈልግ ነው። ተጫዋቹ በአካላዊና ቴክኒካዊ ብቃቱ ከፔፕ ጋርዲዮላ በላይ የሚረዳው አሰልጣኝ እንደሌለ ያምናል።

🎖MIRROR

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


Brighton business 🤑

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


ምንም እንኳን በሚያሳየው አቋም ብዙ ትችት ቢደርስበትም አንድሬ ኦናና በማንችስተር ዩናይትድ መቆየት ይፈልጋል ።

አሰልጣኙ ወደ ተለያዩ ግብ ጠባቂዎች አይኑን ቢያማትርም የኦናና አላማ በዩናይትድ መቆየት ነው።

✍ ManUtdMen

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟


🚨BREAKING

አርሰናል ከቶማስ ፓርቴ ጋር እስካሁን ምንም አይነት የኮንትራት ንግግር አላደረገም በተጫዋቹ ወኪሎች ዘንድ ክለቡ ተጫዋቹን ለማቆየት እንደማይሞክር እየተሰማ ይገኛል ።

🥈Charles Watts

#𝗘𝗣𝗟 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔

@PREMIER_LIGU | #𝗘𝗣𝗟

20 last posts shown.