LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል እንይ :-
✅LEG N24+ FOREVER
✅LEG N24+ ULTRA JAGUAR
✅LEG N24 PRO MAX
✅LEG N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው
መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው
በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power swicth ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል ::
✅LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር sofware fileu አሁን ካሉ ከሁሉም ሪሲቨሮች በላይ (37MB )ስለሆነ አንድ folder በመክፈት ስሙንም files በማለት የሪሲቨሩን የመጨረሻ software ደግሞ Gxrom.bin በማድረግ folderu ውስጥ ማስገባት ወደ ፍላሽ መገልበጥ ከዛ በኋላ ፍላሹን ስክተን የጀርባውን Power swicth on ማድረግ ወዲያው ደግሞ የፊት ለፊቱን Power በተን ጫን ብሎ መያዝ መቁጥር ሲጀምር መልቀቅና ቆጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛ በራሱ ይበራል
✅Boot ችግር ሁሉ software ላይሆን ይችላል
ሌላኛው የBoot ችግር Power Supply ሲሆን
እሱም Power Supply ያሉ capacitoሮች ሲያብጥ ወይም ሲፈነዳም ይህ ችግር ይከስታል
ማንኛውም ያልገባችው ነገር ካለ Inbox ወይም ግሩፑ ላይ ጠይቁኝ በስልክ ለምትፈልጉ 0911590613