Best የአማርኛ ጥቅሶች™💛

Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት 😊
👇👇👇 Request የሚለውን 1ዴ በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter

ስንት አመትህ/ሽ ነው ❓

ከወረስነው ቂም ይልቅ
የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

መመዝገቢያ.apk
84.1Kb
🇪🇹 ሀገራችን ኢትዮጲያን ያውቋታል?

በሀገራችን አሉ የተባሉት የ ቱሪስት መስህቦች እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎት ዌብሳይት እንጠቁማችሁ።

ይመዝገቡ ⬇️
ethioculturetips.com
ethioculturetips.com

ከላይ ባለው Application ወይም ወደ 9676 Ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ። ሀገራችሁን ባላችሁበት ሆንችሁ ጎብኙ 📱

ህይወት ልጅ እያለን እናስበው
እንደነበረው ቀላል አልሆነም።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

5.4k 0 20 10 120

ጊዜ ውድ ነው ክትክክለኛ ሰው ጋር አሳልፈው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

6.4k 0 21 15 139

ሰዎች ሲተቹህ ሲሰድቡህና ሲጮሁብህ
በጭራሽ ግድ አይስጥህ አስተውል
በእግር ኳስ ሜዳ የሚጮሁት
ተጫዋቾቹ ሳይሆኑ ተመልካቾቹ ናቸው

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

8.8k 0 20 12 127

ማርፈድ ከትምህርት ይልቅ
ህይወት ላይ ዋጋ ያስከፍላል!

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

9.9k 0 23 11 158

✝የአብይ ፆም ሰባተኛ ሳምንት✝
                #ኒቆዲሞስ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አብዝቼ አንተን ማሰቤ ልክ እንዳልሆነ
ይገባኛል ግን ልቤን ምን ላድርገው..

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

11k 0 35 16 166

ሠርጋችን አንድ ቀን ቢሆን ደስ ይለናል
አስገራሚ ቆይታ ከመንትዮቹ ቲክቶከር ጋር 😍
ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ👇👇👇

https://youtu.be/T7WlG6QFa50
https://youtu.be/T7WlG6QFa50

....አንዳንዶቹ ደግሞ ደህንነት እንዲሰማህ ያደርጉሀል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

መማር ከፈለግክ ቀናቶች ሁሉ
አስተማሪ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

19.6k 0 25 11 170

ህይወት 3 ቀን ናት
ትላንት ዛሬ ነገ
ከትላንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ሰዎች ችግራቸውን ሲነግሩህ መርዳት እንኳን ባትችል ተረዳቸው ይቀላቸው ይሆናል።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

✝የአብይ ፆም ስድስተኛ ሳምንት✝
                #ገብርኄር

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ዋናው ምን ያህል ኖርክ ሳይሆን
ምን አይነት ህይወት ኖርክ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

18.9k 0 35 11 177

Do you enjoy reading this channel?

Perhaps you have thought about placing ads on it?

To do this, follow three simple steps:

1) Sign up: https://telega.io/c/Best_amharic_quotes
2) Top up the balance in a convenient way
3) Create an advertising post

If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.

ለሰው መድኃኒቱ ሰው ቢሆንም
      በሽታውም ሰው ነው!!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYF
ZiMCLUoAQ
  🖤
@Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

21.1k 0 25 25 179

ስህተቶቹንም እኮ እኔ ነኝ የሰራኋቸው
ትክክለኛውንም እኔው እሰራለዋለሁ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

18.8k 0 17 12 176
20 last posts shown.