የስብከት ታሪክ
በመ/ር ጳውሎስ ብርሃኔ
9/4/2017
+251915642585
➡️➡️➡️➡️
✝እንኳን ለዘመነ ስብከት አደረሳችኹ
➡️በዘመነ ስብከት ወርቅ ኾነው ለቅኔ
የሚያገለግሉን ቃላት
ትንቢት ፣ ተነብዮ ፣ ነገር ፣ ተናግሮ ፣ ምሳሌ ፣ ነቢያት ፣ ስብከት…።
➡️ኅብረ ቃል ኾነው በቅኔ የሚያገለግሉን
ቃላት
በግዕ ፣ በግዕት ፣ ዕፅ ፣ ታቦት ፣ እሳት ፣ ጽላት ፣ ሰዋስው ፣ ገራህት ፣ ሐይመት ፣ ሥርናይ ፣ መሰንቆ ፣ ማኅደር ፣ ወይን ፣ ቢረሌ ፣ መሶብ ፣ ደመና ፣መና ፣ ዝናም ፣ ብእሲ ፣ ሠረገላ ፣ ልኅኩት ፣ ጼው ፣ ደብር ፣ ኆኅት ፣ ጽርሕ ፣ መዝገብ ፣ ወርቅ ፣ እብን ፣ አሣ ፣ ባሕር ፣ ሐውልት ፣ ቀርን ፣ ቅብዕ ፣ ፀሓይ ፣ ሰማይ ፣ ገዳም…።
➡️በዘመነ ስብከት በቅኔ ውስጥ የተከለከሉ
ቃላት
1. ማርያም፣ ሶልያና፣እግዝእት… በጥቅሉ የማርያም ስሞች በቅኔ አይገቡም።
2.አምላክ፣አማኑኤል፣ፈጣሪ፣ማስያስ…በጥቅሉ የአምላክ ስሞች በቅኔ አይገቡም።
💠ለጥያቄ፦
@pawli37+251915642585