Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5
▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም

CREATOR 👉 @Mamush4
Other Channels 👉 @Musiclesson1
👉 @Mercymusicstudio

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓

በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


.                የልቤ ጥማት
     ዘማሪ ብርሃነመስቀል ወ/መድህን
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.         ከሰማይ የመጣ
        መአዛ ማቴዎስ || Worship
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.   ፍቅርን የተሞላህ || መክሊት ማሞ
           Worship
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


“ወደ ቅፍርናሆምም መጣ። በቤትም ሆኖ፦ በመንገድ እርስ በርሳችሁ ምን ተነጋገራችሁ? ብሎ ጠየቃቸው።”ደቀመዛሙርቱ ምን መለሱለት ?
Poll
  •   ዝም አሉ
  •   ምንም እንዳለወሩ ነገሩት
  •   በሰማይ ከሁሉ የሚያንስ መን ነው አሉ
  •   ስለ ሰው አፈጣጠር ጠየቁት
43 votes


ብዙ ጊዜም ሊያጠፋው ወደ እሳትም ወደ ውኃም ጣለው፤ ቢቻልህ ግን እዘንልን እርዳንም አለው። ኢየሱስም፦ ምን አለው
Poll
  •   ቢቻልህ ትላለህ
  •   ለሚያምን ሁሉ ይቻላል
  •   ሁሉን እንዳደርግ ስልጣን ተሰጠኝ
  •   ምንም ነገር በስሜ ብትጠይቁ አደርጋለሁ
  •   ሀ እና ለ መልስ ነው
  •   ሐ እና መ መልስ ነው
32 votes


እርስ በርሳቸውም፦ እንጀራ ስለሌለን ይሆናል ብለው ተነጋገሩ።ኢየሱስም አውቆ እንዲህ አላቸው፦
Poll
  •   እንጀራ ስለሌላችሁ ስለ ምንትነጋገራላችሁ?
  •   ገና አልተመለከታችሁምን?
  •   አላስተዋላችሁምን?
  •   ልባችሁስ ደንዝዞአልን?
  •   ዓይን ሳላችሁ አታዩምን? ጆሮስ ሳላችሁ አትሰሙምን?
  •   ትዝስ አይላችሁምን?
  •   ሁሉም መልስ ነው
32 votes


ሄሮድስ ዮሐንስን በወኅኒ ያሳሰረው ዮሐንስ ምን ስላደረገ ነው ?
Poll
  •   የወንድምህ ሚስት ለአንተ ልትሆን አልተፈቀደም ስላለው
  •   ሰወችን የሐሰት ትምህርት እያስተማረ ነው ብሎ በማሰብ
  •   ህዝቡ ሁሉ ይወዱት እና ይሰሙት ስለነበር
  •   ስለ መጨረሻ ዘመን ይሰብክ ስለነበር
33 votes


የኢየሱስ ወንድሞች (የማርያም ወንድ ልጆች ) ስንት ናቸው ?
Poll
  •   4 ልጆች
  •   5 ልጆች
  •   6 ልጆች
  •   8 ልጆች
35 votes


.        መንፈስ ቅዱስ || ሀና ተክሌ
          Track 8 || ALBUM #4
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.            የእኔ እድል ፈንታ
        መጋቢ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
Live Worship
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.    እናምናለን || Meskerem Getu
         Track 12 || ALBUM #3
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.  ሳሙኤልን እንካ|| Aster Abebe
        Track 13 || ALBUM #2
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


.           ብቸኝነት አይሰማኝም
           Abenezer Tagesse
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


“በዚያች ሰዓት ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፦ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን? አሉት።”ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው ::--
Poll
  •   “እንግዲህ እንደዚህ ሕፃን ራሱን የሚያዋርድ ሁሉ፥ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ እርሱ ነው።”
  •   ሀጥያት የሌለባቸው ጸድቃን
  •   በክርስቶስ ያመኑ የተጠመቁ
  •   አዲስ ፍጥረት የሆኑ
  •   ሀ እና ለ መልስ ናቸዉ
  •   ሐ እና መ መልስ ናቸው
71 votes


፦ የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ኢየሱስ ይህንን ንግግር የተናገረው ለምንድንነው ??
Poll
  •   ደቀመዛሙርቱ በጨረቃ ይታመም የነበረውን ልጅ መፈወስ ስላቃታቸው
  •   ፈሪሳውያን ምልክት እንዲያሳያቸው ስለ ለመኑት
  •   ህዝቡ በምሳሌ ሲያስተምራቸው ስላልገባቸው
  •   ከፈሪሳውያን ከሰዱቃውያን አንዳንዶች ግብር መክፈል ትክክል ነው ?ብለው ስለጠየቁት
58 votes


ኢየሱስን ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው የለመኑት እነማን ነበሩ ?
Poll
  •   ፈሪሳውያን
  •   ሰዱቃውያን
  •   የህዘብ ሽማግሌዎች
  •   ደቀመዛሙርቱ
  •   ሀ እና ለ መልስ ናቸው
  •   ሐ እና መ መልስ ናቸው
59 votes


ኢየሱስም፦ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።እነርሱም፦ እንጀራ ባንይዝ ነው ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ።ኢየሱስ እንድህ ማለቱ ከምን ተጠበቁ እያላቸው ነው ??
Poll
  •   ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን እንጀራ እንዳትበሉ እያላቸው ነበር
  •   ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን ትምህርት እንዳትሰሙ እያላቸው ነበር
  •   ከፈሪሳውያን እና ከሰዱቃውያን ጋር እንዳትበሉ እያላቸው ነበር
  •   ሁሉም መልስ ነው
52 votes




.                  እኔ ነኝ ወይ
              እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
         Track 15 || ALBUM #6
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁

20 last posts shown.