¶ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ
¶ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ አሸናፊ
¶ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ላይ ጎል አስቆጣሪ
¶ በዩሮ 2024 የፍፃሜ ጨዋታ ጎል አስቆጣሪ
¶ በኮሚኒት ሺልድ ፍፃሜ ጎል አስቆጣሪ
¶ ከ 24 አመት በኋላ በዩሮ የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ጨዋታ ተቀይሮ ገብቶ ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች
¶ የፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ጨዋታ ቀያሪ ተጫዋች
¶ በሊጉ 3 ሀትሪክ
¶ በ 2 የተለያዩ የሊግ ጨዋታ 4 ጎል ያስቆጠረ
ሌላም ሌላም... አንዳንድ ሰዎች የምታወዳድሩትን ተጫዋች ለዩ እንጂ 😁 ይሄን ነገሮች ለማድረግ ከ 2 አመት በላይ ያልፈጀበት ልጅን ያን ከ 5 አመት በላይ ተጫውቶ ከኮሚኒት ሺልድ ውጭ ያልበላ ተጫዋችን ከ ባለጊዜው የክለባችን ምርጥ ተጫዋች ፓልመር ጋር አታወዳድሩ !
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA