DAG Health Vacancy&Promotion


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Telegram



Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Telegram
Statistics
Posts filter


Forward from: Tikvah-University
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በመምህርነት በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ መምህርነት
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 16
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
➤ የመመዝገቢያ ጊዜ፦ ከሚያዝያ 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ብቻ
➤ የምዝገባ ቦታ፡- አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የሰው ሃብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 5

Note:

አመልካቾች ለምዝገባ ስትሔዱ የ8ኛ እና 10ኛ/12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ ማስረጃ ሰርቲፊኬት እንዲሁም የሙያ ፍቃድ ምዝገባ የታደሰ ዋናውና የማይመለስ አንድ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታችሁ 3.00 እና ከዚያ በላይ ሊሆን ይገባል፡፡

@tikvahuniversity


Forward from: Tikvah-University
#የሥራ_ቅጥር_ጥቆማ

የዲላ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በስምንት የጤና ሙያ መስክ የሥራ መደቦች ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 48
➤ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ
➤ የሥራ ልምድ፦ ዜሮ ዓመት
➤ የሥራ ቦታ፦ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
➤ የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ርዋንዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ የኒቨርሲቲ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ወይም ዲላ ዩኒቨርሲቲ በኦዳያአ ግቢ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁ. G1/012

Note:
በድረ-ገጽ የተመዘገባችሁ አመልካቾች ለፈተና ስትጠሩ የትምህርት ማስረጃችሁንና ተያያዥ ስነዶችን ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ይዛችህ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

የትምህርት ማስረጃችሁ ከአገር ውስጥ ትምህርት ተቋማት ከሆነ ዋናውና ኮፒ እንዲሁም በውጭ አገራት ትምህርታችሁን የተከታተላቹ የአቻ ግመታ ሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፦ 0926208813

@tikvahuniversity








ጢስ አባይ ኮሌጅ
የስራ ማስታወቂያ

በተለያዩ ዲፓርትመንት
ኮምፒውተር ሳይንስ, ስታቲስቲክስ, ዳታቤዝ, ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ, የሰው ሃብት አስተዳደር, ሴክሬታሪ ሳይንስ, ፔዳጎጂካል ሳይንስ ወይም ተያያዥ ሙያ

የስራ ልምድ: ከ1 ዓመት ጀምሮ
የስራ መደብ ብዛት: 7
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 02/12/2015 ዓ.ም


አፊላስ የፋርማሲውቲካልስ ጅምላ ማከፋፈያ

Position: Sales Person
Qualification:
BSc degree/Diploma in Pharmacy
Sales experience preferred

Term of Employment: Permanent
Work Location: Bahirdar
Deadline: 02/12/2015 E.C


📌 Vacancy Announcement:-


Organization: MCM Comprehensive Specialized Hospital (Korean Hospital)

Location: Addis Ababa

Experience: #0_year - 2 years

Professionals needed:-

- BSc in #Laboratory Technology

- BSc in #Radiology Technology

Deadline: August 4 2023


አባይ ባንክ በ 0 ዓመት

Position: Customer Service Officer II
#BA degree in Management, Economics, Accounting, or related fields
CGPA:
For Female 2.25  &  above
For male  2.5 &  above
Age: Below 30 years
Year of graduation: 2023

Experience: Zero year
Work Location: Bahirdar, Debreberihan, Dessie, Gondar District
Deadline: 30/11/2015 E.C

Apply Online
👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc08Jhr0JLnYxMpRDfWwcsfkz5Lhsf0jNyespBkmaokhLRuUA/viewform




ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የባህርዳር ስታቲስቲክስ ቅ/ጽ/ቤት #81 ቦታዎች

የስራ መደብ 1: መረጃ ሰብሳቢ #ብዛት: 68
የስራ ልምድ: ዜሮ ዓመት

የስራ መደብ 2: የመስክ መረጃ ጥራት ተቆጣጣሪ  #ብዛት: 13


Care Ethiopia NGO

Position:  Accounting Assistant
#BA degree/Diploma in Accounting, or related fields. 

Salary: 397 dollar
Experience: 1/2 yrs for BA/Diploma
Contrast duration: Indefinite
Place of Work: Bahirdar
Deadline: 25/11/2015 E.C


የ ድራጊስት ላይሰንስ ያለው እንፈልጋለን
@Dwgmml በዚህ አናግሩን


ሰላም ውድ የ DAG ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች ከስራ እርቀን ብንቆይም አሁን ተመልሰናል ሰዎችን አድ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ

14 last posts shown.