DREAM SPORT ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


🗣 ፔፕ ጋርዲዮላ:

"በዚህ የውድድር ዘመን ሶስት ዋና ዋና ዋንጫዎችን ለማግኘት ፉክክር ውስጥ ነን። የማይታመን ስራ እንሰራለን! አሁን የፕሪሚየር ሊጉ የመጨረሻዎቹ አስር ጨዋታዎች ላይ ደርሰናል ፣ አስፈላጊ የሚባለው የጨዋታ ጊዜ ላይ እንገኛለን። ደጋፊዎቻችንም የምንችለውን ሁሉ እንድናደርግ የሚያስፈልገንን ነገር ሁሉ ይሰጡናል።"

@DREAM_SPORT


🔴⚫️ ዣቢ አሎንሶ:

"በሌቨርኩሰን ውስጥ ስራዬ አላለቀም። ክለቡን መርዳት እፈልጋለሁ፣ ተጫዋቾቹ እንዲዳብሩ መርዳት እፈልጋለሁ፣ ቦርዱ በጣም ጥሩ ነው… ሁሉም እዚህ ድንቅ ነው።

"አሁንም ወጣት አሰልጣኝ ነኝ ግን ይህ ለወደፊት ህይወቴ የተሻለው ውሳኔ ነው ብዬ አስባለሁ። ጊዜዬን ወስጄ ስለዚያ እርግጠኛ ነኝ "

@DREAM_SPORT


🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ:

"ማይኖ በየቀኑ የተሻለ ነገር መስራት እና ማሻሻል ይፈልጋል። በሜዳ ላይም መዝናናት ይወዳል። ጨዋታውን መቆጣጠር፣ ጨዋታውን መምራት እና ጨዋታውን ማሸነፍ ያስደስተዋል።"

@DREAM_SPORT


🚨🔵 ፔፕ ጋርዲዮላ:

"ማኑኤል አካንጂ አርሰናል ጋር ለምናደርገው ጨዋታ 100% ዝግጁ ነው።"

@DREAM_SPORT


ሚኬል አርቴታ🗣

"ጋብሬል ማጋሌስ ፣ ሳካ እና ማርቲኔሊ ትናንት ከቡድኑ ጋር ልምምድ አልሰሩም ፤ ቢሆንም ግን ለእሁዱ ጨዋታ እንደሚደርሱ ተስፋ አለኝ ።" ሲል ተናግሯል ።

@DREAM_SPORT


የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk
'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk


ካይል ዎከር እና ጆን ስቶንስ ከ እሁዱ ጨዋታ ውጭ ሆነዋል !

@DREAM_SPORT


ዣቢ አሎንሶ ለተጨማሪ አንድ ዓመት በ ሌቨርኩሰን እንደሚቆይ ተረጋግጧል

Fabrizio Romano

@DREAM_SPORT


በዚ ሳምንት የሚደረጉ የፕሪምየር ሊጉ ግጥሚያዎች የ90 Min ግምት

ማንችስተር ሲቲ 2-1 አርሰናል
ብሬንትፎርድ 1-2 ማን ዩናይትድ
ሊቨርፑል 3-2 ብራይተን
ቼልሲ 2-1 በርንሌይ
ቶተንሀም 3-1 ሉተን

@DREAM_SPORT


ዛሬ የቀድሞ የቼልሲ ተጨዋች የሆነው ኔጎሎ ካንቴ 33ኛ አመት እያከበረ ነዉ::

🏆 1 x ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 2x ፕሪምየር ሊግ
🏆 1 x ኤፍኤ ዋንጫ
🏆 1 x የኢሮፓ ሊግ
🏆 1x የአለም ክለቦች ዋንጫ
🏆 1 x ሱፐር ካፕ
🏆 1x የአለም ዋንጫ
🏆 1 x PFA የአመቱ ምርጥ ተጨዋች

One of the best players of the last decade. 👑

@DREAM_SPORT


በትናንትናው እለት ቼልሲ ቻሎባህ ተጎድቷል የሚል ዜና ቢለቁም የመጨረሻ ልምምድ ላይ እንደነበር ኢንስታግራማቸው ላይ ኣጋርተዋል።👀

@DREAM_SPORT


🇬🇧 ማን ሲቲ ከ አርሰናል 🇬🇧 ለእሁዱ ጨዋታ የመድረስ ጥርጣሬ ያለባቸው ተጫዋቾች

@DREAM_SPORT


ቡካዮ ሳካ ዘንድሮ
13 ⚽️
8 🅰️

ፊል ፎደን፡
11 ⚽️
7 🅰️

በሳምንቱ መጨረሻ ሁለት የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ታዳጊ ወጣቶች ይፋጠጣሉ 🍿

@DREAM_SPORT


JORDAN. 4
ORGINAL
MEDEIN VIETNAM
Siez. 40#41#42#43

ኦርጅናል ጫማዎች በቅናሽ ዋጋ በፍሬና በደርዘን የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ፣ ከድሬዳዋ ውጭ ለሆናቹ ይዘዙን ፣ ያሉበት ቦታ ያለ ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን።

ለበለጠ መረጃ > @hayederi

ይደውሉ ይዘዙን> 📞 0904641586

✅አድራሻ ፦ድሬዳዋ አሸዋ የገበያ ማዕከል   የቤት ቁጥር 347

የቴሌግራም ገፃችን ይጎቡኙ👇👇

https://t.me/hayder_berad
https://t.me/hayder_berad
https://t.me/hayder_berad
https://t.me/hayder_berad
https://t.me/hayder_berad
https://t.me/hayder_berad


ስፖርቲንግ ሊዝበን ኮከቦቻቸውን ባይሸጡ ኖሮ የሚኖራቸው ስኳድ 🇵🇹

@DREAM_SPORT


ባሎንዶርን የማሸነፍ ዕድል በፐርሰንት %

@DREAM_SPORT

6.8k 0 12 17 94

🇪🇸 ላሚን vs ኤንድሪክ 🇧🇷

Who Scored 📊

@DREAM_SPORT


በዚህ ሳምንት በእግር ኳስ 🤩🍿

@DREAM_SPORT


🚨🚨 ዣቢ አሎንሶ በቀጣዩ ሲዝን በሌቨርኩሰን ለመቆየት ወስኗል ✅

ከሊቨርፑል የመጣውን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል ❌

Sky Sports

@DREAM_SPORT


🚨 የኤርሊንግ ሀላንድ ወኪል ራፋዬላ ፒሜንታ ከባርሴሎና የስፖርት ዳይሬክተር ዲኮ ጋር ባለፈው ወር ተገናኝቷል። 🇳🇴🇪🇸

ባርሴሎና ሀላንድን የክረምቱ ዋነኛ ኢላማቸው አድርገውታል። 🎯

(ምንጭ፡ Mundo Deportivo)

@DREAM_SPORT

20 last posts shown.