ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ይህ የዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው
مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
Dar As-Sunnah Sharia Knowledge Center
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




አዲስ የሚጀመር ኪታብ

👉 ከነገ ጀምሮ በየ ሳምንት እሮብ ቀን በአል አረበዑን አል-መኪየህ ቦታ
ኪታብ:- ዑምደቱ'ል አህካም
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚጀመር መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን።

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444






በአይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ

የኮንፈረንሱ መሪ ቃል “ዲናችንን ማወቅ መተግበርና ማስተማር”

🏝 የኢትዮጵያ አህለ ሱና ኢስላማዊ ማህበር ታላቅ ሀገር ቀፍ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ጥቅምት ላይ   በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ አስቧል።
ለዚህ ፕሮግራም የአዳራሽ ኪራይ፣ ለተሳታፊዎች ሻይ ቡና ፣ ለዑለማዎች ትራንስፖርትና ማረፊያ ወዘተ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን እንዲቻል የአንድ ሰው መግቢያ ትኬት 1000 ብር ነው።

🔹 ስለሆነም ትኬት በአካል መግዛት ለምትፈልጉ፦
➡️  አል ኢስላሕ መድረሳ
➡️  ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🔹በባንክ አካውንት ለምትጠቀሙ
የባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000650550718
          ሙሒዲን ሳሊሕ እና ዩሱፍ ኸድር

   የኢትዮዽያ አህሉ ሱና ኢስላማዊ ማህበር

https://t.me/alateriqilhaq

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


ሶሪህ አስ-ሱንና

⏯ ክፍል 5

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
⏱ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

ከተዳሰሱ ነጥቦች
- ከሐቅ ጎን መቆም ግዴታ ነው
- ጥቅል ቃላትን የመጠቀም አደጋ
- የባሙሳው ዘገሉ ደዕዋ ኪታብ
- የሙሀመድ አል ኢማም አል ኢባና
- ሪፍቀን አህሉሱንና ቢአህሉሱና ኪታብ
- ኢልያስ አህመድ፣ ኢብኑ ሙነወር፣ ኸድር ከሚሴና ሙሀመድ ሰዒድ
- ከዛም ከዚህም የማይሆኑ ሙዘብዘብ ሰዎች አደገኝነት

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


ሶሪህ አስ-ሱንና

⏯ ክፍል 4

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
⏱ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


ደርስ
شرح منظومة البيقونية
በይቁኒየህ ክፍል 4
ከሙስጠላሁል ሐዲስ እውቀት

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


ደርስ
شرح منظومة البيقونية
በይቁኒየህ ክፍል 3
ከሙስጠላሁል ሐዲስ እውቀት

🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


شرح خلق أفعال العباد
للإمام البخاري رحمه الله

#الحلقة ٣

🎙 للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله


🏢 بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
أديس أبابا

https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


شرح خلق أفعال العباد
للإمام البخاري رحمه الله

#الحلقة ٢

🎙 للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله


🏢 بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
أديس أبابا

https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


شرح خلق أفعال العباد
للإمام البخاري رحمه الله

#الحلقة ١

🎙 للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله


🏢 بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
أديس أبابا

https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444






شرح صحيح البخاري

🎙 للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله

#الحلقة ٢٤

🏢 بمركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
أديس أبابا

https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444








👇
ነገ እለተ ቅዳሜ ከ4:00 ጀምሮ ፕሮግራም አለ

التصفية والتربية
አት-ተስፊየህ ወ'ተርቢየህ
ሊሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
(ተከታታይ ሳምንታዊ የእሁድ ኮርስ) ሲሆን ለቀጣዩ እሁድ ሸይኹ ሌላ ፕሮግራም ስላለባቸው የቀጣዩ እሁድ ለነገ ቅዳሜ ይሰጣል።
ላልደረሰው በፍጥነት በማዳረስ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


المنظومة البيقونية.pdf
307.6Kb
ተጀምሯል pdf ☝️

منظومة البيقونية
መንዙመቱ'ል በይቁኒየህ
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
በሸይኻችን ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ይደረጋል

ቀን:- ዘውትር ሐሙስና ጁምዓ
ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


ገባ 👇ገባ 👇በሉ

https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=806f339fe0f3bac81b

20 last posts shown.