🤌ለፈገግታ
✔️ኢብኑ ጀውዚ الله ይዘንለትና አህባር አልህመቅ ወልሙገፈል ከሚለው ኪታቡ እንዲህ ብሎ ፈገግ ያስደርገናል
👉ከሙገፈሎች አንዱ አህያ ነበረው ይህ አህያ ይታመምበትና ከዚያም እንዲህ አለ
👉ጌታዬ ሆይ አህያዬ አፍያ ካደረግክልኝ ( ከተሻላት) 10 ቀን እፆማለው ብሎ ስለት ገባ
👉 አህያይቱም ይሻላትና እሱም ስለቱን ለሟሟላት 10 ቀን ፃመ የአስር ቀን ፃሙን እንደጨረሰ አህያዋ ሞተች
👉እሱም ጌታዬ ተጫወትክብኝ_
👉ነገር ግን ወላሂ ረመዳን መምጣቱ አይቀርም ከረመዳን ከዋናው እኔ 10 ቀን አልፃምም
🔰أخبار الحمقى والمغفلين 125/1
🔗
https://t.me/wello8mersa