Posts filter

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446 ኛው የኢድ -አል -ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ውድ ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ?

ምሉዕ ፋውንዴሽን በእግዚአብሔር እገዛ እና ብርታት ከእርሱ በታች ደግሞ ልበ ቅን በሆኑ ግለሰቦችና ድርጅቶች ድጋፍ አሁን ያለበት ደረጃ ለመድረስ ምክንያት ሆኖታል፤ ለዚህም በጉዟችን ላይ ሁሉ ከጎናችሁን በመሆን ላበረታችሁን ለደገፋችሁን ሁሉ በፋውንዴሽኑ ስም አስቀድመን ልናመሰግናችሁ እንወዳለን🙏

እንደሚታወቀው በየአመቱ የምናከብረው አለምዓቀፍ የኦቲዝም ቀንን አስመልክቶ ላለፉት አመታት በአብሮነት ስናከብረው ቆይተናል። በመሆኑም ዘንድሮ ለየት ባለ መልኩ ስነ ጥበብ በተላበሰው እና በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት ጨርሰናል፤ ስለሆነም የታቀደውን ዝግጅት እንደቀድሞው ለመታደም የመግቢያ ትኬቶቹን በመግዛት ድጋፋችሁን እና አብሮነታችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!
ትኬቶቹን ለማግኘት እና ለተጨማሪ መረጃ ፖስተሩ ላይ በተቀመጠው ስልኮች ይደውሉልን!!!

ሁሉን አካታች ምሉዕ ማህበረሰብ እንፍጠር!

6.3k 0 10 19 27

ውድ የምሉዕ ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ?

20 last posts shown.