@hafblackteach 😭Battery😫
🔰To day we'll talk about phone battery. ስለ ሞባይል ባትሪ ማወቅ ያለብን ነገሮች
✔️Mobile ባትሪ ፎርጅድ የሚሆነው እንዴት ነው❔
1 ቻርጀር ላይ እያለ መጠቀም ባትሪውን kill ያረገዋል ከዛም አልፎ battery ውሰጥ ያለው
Anode=አኖድ እና Cathode=ካቶድ
የሚባል chemical ስለ ያዘ ሁለቱ ኬሚካሎች
contact ከተፈጠሩ ስልኩ
እጃች ላይ ይፈነዳል ሰለዚህ ቻርጀር ላይ እያለ መጠቀም ከባድ Risk አለዉ ሰለዚህ ተጠንቀቁ
( በሂወት ቀልድ የለም)😁
2 mobile ስንገዛ አብሮ የሚሰጠን ( ቻርጀር) Adapter አለ ነገርግን ስልኩን ስንገዛ የተሰጠን
ቻርጀር ባጋጣሚ ቢቃጠል ወይም ቢበላሽ
የግድ አዲስ ቻርጀር Adapter መገዛት አለብን
-ስህተቱ- እዚ ጋር ነው ልብበሉ!!!!!
መግዛት ያለብን የተቃጠለውን ቻርጀር አይነት እራሱ ነው እኛ ግንችላ በማለት በ 50 ብር እና 80 ብር
Chinaየሰራችውን (ቻርጀር) ወይም የስልኩ የራሱ ያልሆነውን ቻርጀር በቅናሽ ዋጋ ገዝተን እንጠቀማለን ያ Chinaየሰራችው ቻርጀር ወደ ስልካችን የሚልከው Power የተመጣጠነ አይደለም ስልካችን ማግኘት ካለበት
አሳንሶ ወይም አብዝቶ Power ይልካል
በዚግዜ batteryው ይደክማል ይጉዳል ፎርጅድ ይሆናል
ለምሳሌ ስልካችን Samsung ቢሆን በ Huawei ቻርጀር ቻርጅ አለማረግ Chinaየሰራችውን ቻርጀር አለመጠቀም አለ መግዛት
በራሱ ቻርጀር ብቻ ቻርጅ ማድረግ
3 ብዙ ግዜ ስልካችን ላይ Application ከፍተን
እንተዋለን ማለትም
ለምሳሌ facebook ከፍተን እየተጠቀምን ነው እንበል ከዛ ስልካችን ላይ ባለው በመሀለኛው ማለትም
(Home button) ወተን Telegram ብንከፍትና ብንጠቀም ከዛም በ
(Home button) ነክተን ወተን Music ብንከፍት መጀመሪያ የከፈተው Facebook እና Telegram background እየሰሩ ነው እኛ ሳናው battery እየበላ ነው
እኛ ግን አናውቅም ሰለዚህ ማንኛውም አኘ
ከፍተን ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ በ
(Recent Button) በ ግራ በኩል ያለውን
በመንካት Clear ማድረግ አለብን ያለበለዚያ Clear ካላልን ስልካችንን ሳንጠቀም ሳንነካ
ዝም ብሎ battery ይበላብናል
4 እስካሁን ብዙ ሰዎች ያላወቁት ነገር ስልካችን
data እዳይበላ በማለት
Restricte Background Data እናረጋለን
ሆኖም ይህ ነገር battery ይበላል ግን battery ሲበላ ቀስ በ ቀስ ስለሆነ በቶሎ አንውቅም ይህ ማለት ግን
Restricte Background Data አያስፈልግም
ማለት አይደለም data ይቆጥብልናን ደግሞ ባትሪ ይበላል (ስለዚህ ) መፍትሄው
Internet በምንጠቀምበት time ብዙ ብር እዳይበላ Restricte (on)ማድረግ
Internet ተጠቅመን ስንጨርስ እና ስንተኛ
Restricte Background Data remove
ወይም Off ማድረግ አለብን
5 ማታ ማታ ልንተኛ ስንል ስልካችንን Power Off ማድረግ አለብን ለምን ቢባል ስልካችን OS
Operating System battery ይበላል
Sothat ስንተኛ Power Off ማድረግ
6 📱ስልካችን ላይ Dangerous የሆኑ Application አለመጫን Virus ያለበት Application ስልካችን ላይ ካለ በራሱ ፍቃድ
Folder ይከፍታል ሌላሌላ ስራ ያለባለቤቱ ይሰራል ስለዚህ virus ያለበት Application
አለመጫን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖች virus እዳለባቸው እና እንደሌለባቸው ለማወቅ Antivirus Download በ ማረግ ሁሉንም Application Scan ማረግ ከዛ virus ያለበትን Application ለይቶ በ (ቀይ) color
ያወጣል ከዛ ያን Application ማጥፋት Uninstall ማድረግ
7 Game አለ ማብዛት 😊
❤️Thank for go afterMe.👍
በሌላ ቀን በአዲስ ነነር እንመጣለን
👇👇👇👇👇👇
@tech_ethiopia_center