Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Career


🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ምርጥ ቻናል
📨ሃሳብ እና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን
📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ:- @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Career
Statistics
Posts filter


ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ ተደርምሶ ሁለት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰባቸው

በአዲስ አበባ ትላንት መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 5:55 ሰዓት ቦሌ ክፍለ -ከተማ ወረዳ 3 ቲኬ ህንፃ አካባቢ ሜልኮን የተባለ የግል ድርጅት እያስገነባ ባለዉ ህንፃ ሰራተኞች አርማታ እየሞሉ በነበረበት ሰዓት አንዱ ወለል ተደርምሶ ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩ ሁለት ሠራተኞች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳት እና ድንገተኛ አደጋ ኮሚሽን አስታውቋል።

የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናሩት ከተደረመሰዉ ወለል ስር የነበሩትን ሁለቱን ሰዎች የኮሚሽኑ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ፈጥነዉ በመድረስ ህይወታቸዉን መታደግ ችለዋል።

ጉዳት የደረሰባቸዉን ሰዎች በኮሚሽኑ  አምቡላንስ ወደጤና ተቋም ተወሰደዉ ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል።

በአዲስ አበባ መሰል የስራ አደጋዎችን ለመከላከል አሰሪዎችና የዘርፉ ባለሞያዎች የአደጋ ደህንነት መስፈርትን ጠብቀዉ እንዲሰሩ ኮሚሽኑ አሳስባል በሌላ በኩልም ትላንት በአዲስ አበባ ሁለት የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል፡፡

#FirstSafety

@etconp


👉Types Of Slab

1. Flat slab: In this type of slab, the slab is supported directly on columns or load-bearing walls without beams.

2. Ribbed slab: Ribbed slabs have a series of parallel ribs projecting from the slab surface. These ribs increase the stiffness and reduce the weight of the slab.

3. Waffle slab: Waffle slabs have a grid pattern of deep and narrow beams that are used to distribute loads evenly across the slab.

4. Two-way slab: Two-way slabs are supported on all four sides and are designed to resist forces in both directions.

5. One-way slab: One-way slabs are supported on two sides and are designed to resist forces in one direction.

6. Post-tensioned slab: Post-tensioned slabs have high-strength steel tendons that are stressed after the concrete has hardened to improve the overall strength and durability of the slab.

7. Pre-tensioned slab: Pre-tensioned slabs have high-strength steel tendons that are stressed before the concrete is poured, resulting in a stronger and more durable slab.

8. Hollow core slab: Hollow core slabs have hollow voids running through the slab to reduce the weight and improve the thermal and acoustic properties of the structure.

@etconp


ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አዉቶብስ ተራ ወረድ ብሎ መሳለሚያ አካባቢ
ቁ.4 አየር  ጤና
ቁ.5 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።


👉ኮንስትራክሽን ውል እና ኣይነቶቹ

🌟1. Lump Sum Contract፡ በአንድ ጊዜ ድምር ውል ውስጥ ኮንትራክተሩ ሙሉውን ፕሮጀክት በተወሰነ ዋጋ ለማጠናቀቅ ይስማማል።

⏺ይህ ዓይነቱ ውል ከትንሽ እስከ መካከለኛ የግንባታ ፕሮጀክቶች የሥራው ወሰን በደንብ የተገለጸ ነው.

🌟2. ኮስት ፕላስ ውል፡- በዋጋ እና በኮንትራት ኮንትራክተሩ ለፕሮጀክቱ ትክክለኛ ወጪ የሚከፈለው ክፍያ ወይም በመቶኛ ነው።

▶️ይህ ዓይነቱ ውል ብዙ ጊዜ ለዋጋ አወጣጥ የበለጠ ተለዋዋጭነትን ስለሚያስችል እርግጠኛ ባልሆኑ ወይም በዝግመተ ለውጥ ላይ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች ያገለግላል።

🌟3. የጊዜ እና የቁሳቁስ ውል፡- በጊዜ እና የቁሳቁስ ውል ውስጥ ኮንትራክተሩ የሚከፈለው በፕሮጀክቱ ላይ ባጠፋው ጊዜ እና ጥቅም ላይ በሚውልበት ቁሳቁስ መሰረት ነው።

▶️ይህ ዓይነቱ ውል ብዙውን ጊዜ ለትናንሽ ፕሮጀክቶች ወይም ፕሮጀክቶች ቋሚ ዋጋ ለመወሰን አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ ግልጽ ያልሆኑ የሥራ ወሰን ላላቸው ፕሮጀክቶች ያገለግላል.

🌟4. የአሃድ ዋጋ ውል፡ በአንድ የዋጋ ውል ውስጥ ኮንትራክተሩ የሚከፈለው በተጠናቀቁት የስራ ክፍሎች ብዛት ነው።

▶️ይህ ዓይነቱ ውል የሥራው ስፋት በቀላሉ ሊለካባቸው ለሚችሉ ፕሮጀክቶች ለምሳሌ የመንገድ ግንባታ ወይም የመገልገያ ሥራ የተለመደ ነው።

🌟5. የንድፍ ግንባታ ውል፡- በንድፍ ግንባታ ውል ውስጥ ተቋራጩ ፕሮጀክቱን የመንደፍ እና የመገንባት ሃላፊነት አለበት።

▶️የዚህ ዓይነቱ ውል ብዙውን ጊዜ ባለቤቱ የንድፍ እና የግንባታ ሂደቱን ለማቀላጠፍ ለሚፈልጉ ፕሮጀክቶች ወይም ፕሮጀክቶች በፍጥነት ያገለግላል::

🌟6. የተረጋገጠ ከፍተኛ ዋጋ (ጂኤምፒ) ውል፡ በጂኤምፒ ውል ውስጥ ኮንትራክተሩ ፕሮጀክቱን በተወሰነ ከፍተኛ ዋጋ ለማጠናቀቅ ተስማምቷል።

▶️ትክክለኛው ወጪዎች ከከፍተኛው ዋጋ በላይ ከሆነ, ተጨማሪ ወጪዎችን የመሸፈን ሃላፊነት ያለው ኮንትራክተሩ ነው።

▶️ይህ ዓይነቱ ውል ለባለቤቱ የወጪ እርግጠኝነት ይሰጣል እንዲሁም ኮንትራክተሩ ወጪዎችን እንዲቆጣጠር ያበረታታል።

🌟 7. የተቀናጀ የፕሮጀክት አቅርቦት (IPD) ውል፡ በአይፒዲ ውል ውስጥ ባለቤቱ፣ ስራ ተቋራጩ እና ዲዛይነር በቡድን ሆነው በጠቅላላው ፕሮጀክት ይተባበራሉ።

▶️ይህ ዓይነቱ ውል በሁሉም የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት መካከል ግልጽነትን፣ ትብብርን እና ተጠያቂነትን ያበረታታል።

🌟8. የመንግስት-የግል ሽርክና (PPP) ውል፡- በፒፒፒ ውል ውስጥ አንድ የግል ተቋም የግንባታ ፕሮጀክት ለማዳበር እና ለማስኬድ ከህዝብ አካል ጋር ይተባበራል። ይህ ዓይነቱ ውል ለትላልቅ የመሠረተ ልማት ፕሮጄክቶች እንደ የትራንስፖርት ሥርዓቶች ወይም የጤና እንክብካቤ ተቋማት የተለመደ ነው።

#ConstructionLaw

@etconp


🫵ነጻ የትምህርት እድል

🌟Masters in Urban Studies

🖱5 ነጻ የትምህርት እድል ከሰሀራ በታች ላሉ አመልካቾች

⏺በ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኬፕታውን፣ ደቡብ አፍሪካ።

📍ሙሉ መረጃውን ከታች ከተያያዘው ማስፈንጠርያ እና ከሰሌዳው መመልከት ይቻላል።

☄DAAD South Africa has five In-Region scholarships available for a new cohort of urbanists from Sub-Saharan Africa who wish to study for a Masters in Urban Studies (MPhil Southern Urbanism) at the University of Cape Town.

⏺Interested applicants have just 2 more Tuesdays until submissions for this great opportunity close. See below what the scholarship entails and the checklist of documents you need to submit on DAAD's online portal.

📩Visit for full details about the online application process👇
https://www.africancentreforcities.net/mphil-southern-urbanism-scholarships/

Via African Centre for Cities

@etconp


👉በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ለውጥ በማረጋገጥ ዘመናዊ ከተማን ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ሀብታሙ ጌታቸው ተናገሩ።

🚧ኮሪደሩ ከመንገድነቱ ባሻገር እይታን ሳቢ በማድረግ የከተማዋ መግቢያና መውጪያ ያማረና የተስተካከለ እንዲሆን የሚያደርግና የከተማዋን ገጽታ የሚያስተካክል ነው ያሉት አቶ ሀብታሙ፤ ለበርካታ ችግሮች መነሻ የሆነው የትራፊክ ፍሰትንም መስመር ለማስያዝ የሚጠቅም ይሆናል ብለዋል።

⏺በአሁኑ ወቅት ያሉት አብዛኛዎቹ የከተማዋ መንገዶች መናበብ የማይታይባቸው፤ የት ጀምረው የት እንደሚጠናቀቁ የማይለዩም ናቸው ያሉት ፕሬዚዳንቱ፤ የሚገነቡት የእግረኛና የብስክሌት መንገዶችም ፅዱና ነፋሻማ አካባቢ በመፍጠር የኅብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ ጠቃሚ እንደሚሆኑ ጠቁመዋል።

⏺ከተሞች እያደጉና እየተስፋፉ የሕዝብ ቁጥርም እየጨመረ ሲመጣ ሁሉም ነገር የሚገኝባቸው የከተማ እምብርት የሚባሉ ነገሮች እየቀሩ ይመጣሉ።

⏺በአንጻሩ የተለያየ ማኅበረሰቡ የሚያስፈልጉትን አገልግሎቶች ተደራሽ የሚያደርጉ ማዕከላት በተለያዩ ቦታዎች በቅርበት እንዲኖሩ ይጠበቃል።

⏺አሁን እየተሠሩ ያሉ ኮሪዶሮችም እነዚህን ለማገናኘት የሚጠቅሙ ይሆናል። እነዚህም ዘመናዊ መንገዶች አሏቸው በሚባሉ ከተሞች የሚተገበር ነው ብለዋል።

⏺አቶ ሀብታሙ እንደገለጹት፤ ባደጉት ሀገራት ያሉ ከተሞች ስማቸው ሲጠራ በሕሊና የሚፈጠር የየራሳቸው መለያ አላቸው።

⏺በተጨማሪ ከተሞች በአሁኑ ወቅት በእድገት ውድድር ወስጥ ይገኛሉ። ለምሳሌ ኬንያ በቅርቡ ትልቁን ሕንጻ ለመገንባት ዲዛይን አስመርቃለች።

▶️ይህም ሆኖ ለማንኛውም የከተማ ልማት ሥራ የነዋሪዎችንና የባለሙያዎችን ሀሳብ ማካተት እንደሚገባም አቶ ሀብታሙ ጠቁመዋል።

⏺በሌላ በኩል የሕንጻዎች ከፍታና ብዛት ሲጨምር ከፍሳሽ፣ ከኤሌክትሪክና ከውሃ አቅርቦት ጋር የተያያዙ የመሠረተ ልማት ፍላጎቶች ስለሚጨምሩ ይህንን ለመቋቋም በሚያስችል መልኩ ትኩረት የሚፈልግ ይሆናል ብለዋል።

⏺በግንባታው ወቅትም እንደ ቅርስ የተያዙ ቦታዎችን መጠበቅ የሚገባ ሲሆን ይህ እንኳ ለልማት ሲባል የግድ መነሳት ቢኖርበት ዘመኑ በደረሰበት መንገድ በቴክኖሎጂ ዶክመንት አድርጎ መዝግቦ ማስቀመጥ ይጠበቃል ሲሉም አክለዋል።

⏺በተጨማሪም የሚሠሩ አዳዲስ ግንባታዎችም የከተማዋ ነዋሪ የኔ ነው ብሎ እንዲቀበል የድሮ ነገሮችን የሚመስሉ ግን አዳዲስ ግንባታዎችን መሥራት የሚቻልበት እድልም አለ ያሉት አቶ ሀብታሙ፤ በመሆኑም እነዚህን ነገሮች በማድረግ የከተማዋን ነዋሪ በኮሪዶር ልማቱ ተሳታፊም ተጠቃሚም ማድረግ ይቻላል ብለዋል።

Via ENA

@etconp


Forward from: Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp
Aluminum profile light

Minimum purchase order 100

ከመቶ በታች ትዕዛዝ አልቀበልም

3 meter length (3ሜትር ርዝመት)

Width 30mm, 20mm, 15mm

ስፋት 30mm, 20mm, 15mm

ዋጋ:- 2100 ብር ባለ 30mm
2050 ብር ባለ 20mm
1970 ብር ባለ 15mm

በ ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አረጋለው

ስልክ:- +251920652543


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
👉በአሜሪካ የሚገኝ ረጅም ድልድይ በመርከብ ተገጭቶ ተደረመሰ‼️

🚧በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት የሚገኘው ፍራንሲስ ስኮት ኪይ ድልድይ በመርከብ ተገጭቶ መደርመሱ ተሰምቷል፡፡

🌟ከ2 ነጥብ 5 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት ያለው የባልቲሞሩ ፍራንሲስ ስኮት ኪይ ድልድይ ዛሬ ማለዳውን ነው ተገጭቶ የተደረመሰው፡፡

⚡️አደጋውን ተከትሎ የመሸጋገሪያው መንገድ ሙሉ ለሙሉ መቋረጡንም ሲኤን ኤን ዘግቧል።

🚧ድልድዩ እ.ኤ.አ በ1977 ላይ የተገነባ ሲሆን ጆርጅ ታውንን ከ ቨርጅኒያ የሚያገናኝ ነበር፡፡

@etconp


A great example of composite structure work reinforced concrete, structural masonry and steel structure all in harmony to ensure economy and safety of the building.

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK
YouTube:- @ETHIOCONp' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@ETHIOCONp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg


👉ፒን ፣ ሮለር እና ቋሚ ኮንክሪት ግንኙነቶች (Pin, Roller, and Fixed Concrete Connections)

🚧1. የፒን ግንኙነት(Pin Connection)

⏺የፒን ግንኙነት በሲቪል እና መዋቅራዊ ምህንድስና ውስጥ ወሳኝ መዋቅራዊ ድጋፍ ነው።

⏺translational እንቅስቃሴን
በመከልከል በግንኙነት ቦታ ላይ የማሽከርከር እንቅስቃሴን/rotational movement ይፈቅዳል።

💫ይህ ዓይነቱ ድጋፍ ተለዋዋጭነትን/Flexibility የሚያመቻች እና በተለምዶ በ Truss systems እና በድልድይ ግንባታ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል::

▶️የፒን ግንኙነቶች መዋቅሮች ከተለዋዋጭ ጭነቶች/ dynamic loads ጋር እንዲላመዱ ያስችላቸዋል፡፡

🚧2. ሮለር ግንኙነት/ Roller Connection

⏺ሮለር ግንኙነቶች፣ በሲቪል እና መዋቅራዊ ምህንድስና ውስጥ ሌላ ወሳኝ አካል ነዉ።

💫እንደ ፒን ግንኙነቶች፣ የሮለር ግንኙነቶች lateral/የጎንዮሽ እንቅስቃሴ ይፈቅዳሉ፣ ይህም በሙቀት ልዩነት ወይም በጭነት በተፈጠሩ ለውጦች ምክንያት ስትራክቸሮች እንዲስፋፉ እና እንዲኮማተሩ ያስችላቸዋል።

⏺እነዚህ ግንኙነቶች ብዙውን ጊዜ በድልድይ ምሰሶዎች ውስጥ ይገኛሉ, እነሱም የመሸከም አቅምን ሲጠብቁ እንቅስቃሴዎች ያለምንም ችግር እንዲካሄዱ ያመቻቻሉ::

🚧3. ቋሚ ግንኙነት/ Fixed Connection ፡-

⏺ቋሚ ግንኙነቶች በመዋቅር ምህንድስና ውስጥ በጣም ግትር ኣልያም በሁሉም ኣቅጣጫ የማይንቀስሳቀስ የሆነ
የድጋፍ አይነት ነው።

🖱ሁለቱንም የማዞሪያ/ rotational እና የ translational እንቅስቃሴዎችን ይገድባል።

@etconp


ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ

፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን

፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን

፦ankerbolt

፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን

፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን

፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን

አድራሻችን
ቁ.1  መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር  ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706

ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።


የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማዘመንና ከልማዳዊ የአሠራር ዘይቤ ለመውጣት የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች ስለካይዘን ፍልስፍናና ጽንሰ ሀሳብ፣ መርሆዎች፣ አተገባበር፣ ፋይዳውንና በሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የጋራ ርአይ ይዞ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የታለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

የስልጠናውን መድረክ በይፋ የከፈቱት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ፣ አቶ አብዱ ጀማል እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት አመራሮች  እንደሀገር በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ አሰራርን ተከትሎ የውጭ ሀገር ተቋራጮችን ተክቶ ለመሥራት ተወዳዳሪና መልካም የሥራ ባህልን ለማዳበር የሥልጠናው ፋይዳ የጎላ ነው ብለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ተቋራጮች ህብረት ፕሬዝዳንት  ወዩማ ገሜሳ (ኢንጂነር) ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለህብረቱ አመራሮች ለተከታታይ ጊዜያት የሚሠጣቸው ስልጠናዎች ከፍተኛ አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸው በቀጣይ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ተግዳሮቶች ለማዘመን ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እንሠራለን ብለዋል፡፡

ከኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት የመጡት አቶ ወንድወሰን ይጥና እና ወ/ሮ ሰላማዊት ጌታቸው ስለካይዘን ታሪካዊ አመጣጥ፣አስፈላጊነት፣ መሠረታዊ የካይዘን ቴክኒኮች፣ የተግበራ ሂደቶች፣ የካይዘን ባህሪያት፣ ስለምርት ብክነት፣ የለውጥ ተግዳሮቶችን አስመልክተው ሰፊ ማብራሪያ ለሠልጣኞች ሰጥተዋል፡፡

ስልጠናው ለተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአዳማ ከተማ ካይዘን በተተገበረባቸው መስኮች በርካታ የልምድ ልውውጥ እንደሚደረግ በመርሃ-ግብሩ ተመላክቷል፡፡

@etconp


Is it structural failure?

መዋቅራዊ ችግር ነው ወይ?


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- @ETHIOCONp' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg


Asphalt repairing

📍 Total Mazoria |3 ቁጥር ማዞሪያ


@etconp

Telegram:- https://t.me/ETCONpWORK

YouTube:- @ETHIOCONp' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📽 ሸገር እንደ ዱባይ - በዝምታ እየተሰሩ ያሉት ምርጥ 5 ሜጋ ፕሮጀክቶች ብሎ ሁሉ ዴይሊ የዳሰሰው ቪድዮ ተጋበዙልን

🫵ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

@ETHIOCONp' rel='nofollow'>https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

@etconp


👉Construction Equipments

1. Excavators: Excavators are heavy construction equipment used for digging and moving large amounts of earth, debris, or other materials. They typically consist of a hydraulic arm with a bucket attachment at the end.

2. Bulldozers: Bulldozers are powerful machines equipped with a large metal blade used for pushing and moving large amounts of dirt, soil, and other materials. They are commonly used for grading and earth-moving tasks.

3. Cranes: Cranes are essential construction equipment used for lifting and moving heavy materials or equipment on construction sites. They come in various types, such as tower cranes, mobile cranes, and overhead cranes.

4. Backhoe Loaders: Backhoe loaders are versatile machines combining the functions of a loader and an excavator. They are used for digging, trenching, loading, and other construction tasks.

5. Dump Trucks: Dump trucks are used for transporting loose materials, such as soil, gravel, or debris, from one location to another on construction sites. They typically have a hydraulic lift mechanism for dumping the load.

6. Wheel Loaders: Wheel loaders are heavy equipment with a front-mounted bucket used for loading and transporting materials, such as sand, gravel, or rubble. They are commonly used in construction, mining, and landscaping projects.

7. Concrete Mixers: Concrete mixers are machines used for mixing cement, water, and aggregates to produce concrete on construction sites. They come in various sizes and types, such as drum mixers and transit mixers.

8. Compactors: Compactors are construction equipment used for compacting soil, gravel, or asphalt to create a stable and uniform surface. They come in different types, such as vibratory compactors, plate compactors, and roller compactors.

9. Generators: Generators are electric power sources used to provide electricity on construction sites where grid power is not available. They are essential for running tools, equipment, and lighting during construction activities.

@etconp


INTERCON Construction Materials
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix) and Weber 

● Concrete Admixtures
● Concrete Repair Mortar
● Bonding Agent     
● Self-level, Floor hardener, Epoxy
● Grout       
● Quartz Paint
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Waterproofing chemicals and Materials (Cementitious, Crystalline, Acrylic, Sealants, Membrane)
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall



18 last posts shown.