ETHIO ZENA (ኢትዮ ዜና)🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Politics


በዚህ ቻናል የሀገር ውሥጥ እና የውጭ ሀገር ዜናዎችን በፍጥነት ይደርስዎታል

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Politics
Statistics
Posts filter


ሰበር ዜና

በትናንትናው እለት ማለትም ሚያዚያ በ06/08/2016 በደጋ ዳሞት ወረዳ ጀግናው ፋኖ የጥላትን አራት ምሽጎች ሰብሯል ።
በዚህም ኦብሬሽን

እጅግ ጠንካራ ከተባለው 23ኛ ክፍለጦር
92 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት
23 አድማ ብተና
2 ሚኒሻ
በድምሩ 117 የአገዛዙ አሽከር ጥምር ጦር ተደምስሷል


ሰበር የድል ዜና!!!!
ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ

በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation  ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ።

በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው።

#ድልለፋኖ!!!


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እውነታው የሄ ነው ስሙት


ሰበር ዜና መሃል ሳይንት

በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 01 /08/2016 ዓ/ም በመሃል ሳይንት ወረዳ ቆተት ቀበሌ መሽጎ የነበረውን የአብይ ተላላኪ በይታገስ አራጋው የሚመራው አትሮንስ ብርጌድ በተጠና ኦብሬሽን የሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊውን ጨምሮ ሶስቱን ባንዳ ወዴ ሲኦል ሲሸኙ ሁለቶቹን ደግሞ በሞትና በህይዎት መካከል ተደርገዋል።


https://t.me/ETHIOZENA24


#ሰበር_የድል_ዜና ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ | ቀወት ..‼️‼️

የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ይዞ የገባው ወራሪ ሀይል ቀወት ላይ ተደመሰሰ ።
              
በዛሬው ዕለት በ21/07/2016 የፋሽስቱ ወራሪ የኦሮሙማ ሰራዊት 4 ሞርተ እና 7 ዲሽቃ ይዞ ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ላይ በሲሪንቃ አድርጎ እዜትን የወጣው ወራሪ ገዳይ ቡድን ቀወት ላይ በምስራቅ አማራ ፋኖ  ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።   

ወራሪው ሰራዊት በካላኮርማ ክፍለ ጦር ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ግማሹ ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ቀሪው በምርኮና በሽሽት ከአካባቢው ለቆ ወጥቷል። በሻለቃ ዘውዱ ዳርጌና በአማካሪው ኮሎኔል አለሙ የሚመራው ካላኮርና ክፍለ ጦር የገባውን ወራሪ ሰራዊት ፋኖ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ እዜት ኮረታና ቀወት መቆጣጠር ችሏል።

© Abc


(ከላይ የቀጠለ .........👆👆👆)

በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ጎጃም ቋሪት ለመግባት ሙከራ ያደረገው የአገዛዙ ጦር ከተነሳባት ጅጋ ከተማ ሲጓዝ ዝንድብ የተባለ ስፍራ ላይ ፋኖዎች መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመውበታል ፡፡ በስፍራው ፋኖ በፈጸመው የደፈጣ ውጊያ አብዛኛው የሰራዊቱ አባል ሲደመሰስ ፣ የያዙት ቁሳቁስም በሙሉ ወድሟል፡፡ ፋኖም በርካታ መሳሪያ ማርኳል ፡፡ እንዲሁም ከቋሪት ተነስቶ ጦሩን ለማገዝ ሲጓዝ የነበረው የአገዛዙ ጦርም አይባር በተባለ ስፍራ ስፍራ ላይ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከወደ ባህርዳር አቅጣጫ የተንቀሳቀሰ ፓትሮልና 2 ኦራል መከላከያ ዳንግላ እንደደረሰ የእሩምታ ተኩስ ከፍቶንፁሀንን ጨፍጭፎ በማለፉ ምክንያት አዲስ ቅዳም አካባቢ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። በተመሳሳይ በጎንደር አይሸሹም ዮሃንስ ክፍለጦር ከአይንባ ወደ አዘዞ ሲጓዝ የነበረን አንድ ኦራል ኮማንዶ በደፈጣ ጥቃት መቶታል።
© ሮሃ ቲቪ

✅ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

//
"ለዚ የሴጣን ስርአት የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁህ አቡነ ሉቃስ
//
ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥
YOUTUBE👇


መረጃ ..‼️‼️

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በሚካሄዱ የደፈጣ ውጊያዎች የብልጽግና ጦር ብርክ ብርክ እያለው ነው ። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ የቀጠለ ሲሆን ፣ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ግሼ ራቤ ላይ ከባድ ውጊያ ተደርጎ ፋኖ ድል በድል ሆኗል፡፡ ከኮምቦልቻ ተጉዞ ኬሚሴ የደረሰው የአገዛዙ ጦርና ከአንጾኪያ ገምዛ መኮይ የተነሳው የብልጽግና ጦር ጊሼ ራቤ ላይ ከፋኖ ጋር የገጠመ ቢሆንም ፣ በፋኖ ብርቱ ክንድ ከባድ ኪሳራ አስተናግዷል፡፡ ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚህ ውጊያ አገዛዙ ከመከላከያ በተጨማሪ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ያሰለፈ ቢሆንም በሸዋ አናብስቶቹ ውርደት ተከናንቧል፡፡ በዚህ ቀጠና በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የመሸገውና በብልጽግና ድጋፍ የሚደረግለት የኦነግ ጦር ከብርሃኑ ጁላ ወታደሮች ጋር ተሰልፎ ቢመጣም ፋኖዎች በአፈሙዝ ቋንቋ አናግረው ንጹሃን ጨፍጫፊውን ታጣቂ ሃይል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል፡፡ በጊሼ ራቤ ዱቼ ላይ በተካሄደው በዚህ ውጊያ ፋኖ በርካታ መሳሪያዎችንም መማረክ ችሏል፡፡ በዚሁ በሸዋ ሞረትና ጅሩ ላይ ሚሊሻና አድማ ብተናዎችን በማስቀደም አማራን ለመጨፍጨፍ የገባውን የብርሃኑ ጁላ ጦር የሞረትና ጅሩ ፋኖዎች ከመርሃቤቴ ፋኖዎች ጋር በመሆን ድባቅ እንደመቱት ታውቋል፡፡

(ከታች ይቀጥላል ...........👇👇👇)


ሰበር ዜና!! በቋሪት ወረዳ ሶስቱ ነበልባል ብርጌዶች ማለትም ..‼️‼️

1ኛ. በሻለቃ የኔዓለም ዘለቀ በቀጥታ የተመራው በገረመው እንዳወቅ ብርጌድ

2ኛ.በሻለቃ ዝናቡ ልንገረው በቀጥታ የተመራው በደጋዳሞት ብርጌድ

3ኛ. በኢንጂነር ማንችሎት በቀጥታ የተመራው በጣና ብርጌድ …… በጋራ በመሆን በተሰራ ኦፕሬሽን እጅግ አስደናቂ ድሎች ተመዝግበዋል።

በዚህም በቋሪት ወረዳ መሽጎ ከነበረው 59ኛ ክፍለጦር አመራሮች ውስጥ ሶስቱ መደምሰሳቸው ታወቀ።

1ኛ. ኮለኔል ሙሀመድ
2ኛ. ሻንበል ደረጀ
3ኛ. ገና የስም መረጃው እጃችን ያልደረሰ አንድ ሻምበል ይገኝበታል።

በዚህ ውጊያ 175 አባላት ያሉት 2ተኛ ሻለቃ ጦር የተሳተፈ ሲሆን ነገር ግን በነበልባል ፋኖዎቻችን ተደምስሶ የአመራሮቹን አስከሬን በሄሊኮፕተር ይዞ መሄዱ ታውቋል። በዚህ ውጊያ ሌሎች በርካታ መቶ አለቆች እና የጋንታ መሪዎች መደምሰሳቸውም ተነግሯል።

የወታደሮቹን በድን ለመሰብሰብ የመጣችው 5ኛ ሻለቃም ከባድ ምት ሲያርፍባት ለመመለስ መገደዷ ታውቋል። ከወገን በኩል ቀላል የመቁሰሰል አደጋ ያጋጠመ ሲሆን የተሰዋ ግን እንደሌለ ምንጮች ገልጸዋል።
@B


የደፈጣ ጥቃቱ አስደናቂ ድል ባህርዳር ..‼️‼️

ተመስገን ጥሩነህን ለማጀብ ወደ ባህርዳር ሲጓዝ የነበረው ሃይል በጣናው መብረቅ ብርጌድ ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት እምሽክ ተደርገዋል ። በዚህም ምክንያት አጃቢዎች በፋኖ ተጎድተውብኛል ሀይል ይላከልኝ አድኑኝ ሲል ከባህርዳር ስማይስር የድረሱልኝ ልቅሶ እንዳሰማ ታውቋል ።

✅ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥


#እንደምን_አደራችሁ ..‼️‼️
//
#ሰበር አንድነት ሀይል ነው  በጋራ ለመስራት ተስማሙ ..‼️‼️

በሻለቃ ደሴ አዲስ ፣ በመቶ አለቃ ማርቆስ አሞኘ ፣ በመቶ አለቃ አያና ደሴ እና በረዳት ሳጅን አሳዬ ይሁኔ የሚመራው የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ እንጅባራ ብርጌድ የነበረባቸውን አለመግባባት ፈተው በጋራ ለመስራት ተስማሙ።

የኦሮሙማው የአሸባሪ ቡድን አማራን ለማጥፋት በተነሳበትን አጀንዳ ለመመከት የተነሱት የቁርጥ ቀን ልጆች የህዝብን ትርታ በማዳመጥ በጋራ የተነሱ ሲሆን የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ እንጅባራ ብርጌድ አናብስቶችም የነበረባቸውን የጋርዮሽ ክፍተት በመዝጋት ተናበው ለመስራት ተስማምተዋል።

@ ጋዜጠኛ ጋሻዬ ንጉሴ ከግንባር


ሰበር መረጃ ጎጃም ..‼️‼️

ምሽቱን የጎጃም ዕዝ ባህር ዳር ፋኖ  !

1. ሰባታሚት ዉጊያ   ላይ ናቸው።
2.አባይ ማዶም ወደ አራት ቦታዎች ታርጌት ያደረገ  ሙሉ በሙሉ መደበኛ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል።(ዝርዝሩ እንደደረሰኝ አመጣለሁ)

3.በሌላ በኩል ህዝባዊ ኃይሉ መርዓዊ ዙሪያ ደም የመለሰ ከፍተኛ ጀብዱ ፈጽሟል 💪 !

ምክትል ተላላኪው ባህር ዳር ይገኛል ያው እንኳን ደህና መጣህ ነው አቀባበሉ ¡

ዘንድሮ ቁርጥ ነው !!
@ ተስፋዬ ወልደስላሴ

ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥


የእርኩሰት ጥግ ጋንኤል ክስረት ፈጣሪ በህዝብ ደም በምታስተዳድራቸው በቤተሰቦችህ ላይ ይሄንን ሀዘን ያሳይህ ..‼️‼️

በተቻለ መጠን በሚገባው ልክም ባይሆን የአለም አቀፍ ሚዲያዎች ድምፅ ሆነዋል። አማራ ላይ ሆነ እንጂ ሌላው ላይ ቢሆነ የአውሮፓ ህዝብረት የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ተቀምጠው የአሜሪካ መንግስት የጉዞ እገዳን ጨምሮ ሌሎችን ማዕቀቦችን አከታትለው ይጥሉ ነበር ። ሆኖም ከወቅረት ይሻላል ።  በአንፃሩ ደግሞ የንፁሀንን ጭፍጨፋ ላይ ተሳልቆ እሰይ የሚል ድምፀት  ዘንዘርጡ ጋንኤል ክስረት ፅፏል ። ጐበዝ የዚህን ያህል መራራ ጎምዛዛ መሆን ከሁሉም ይጠበቃል ። ለጠላት ቅንጣት ያህል ርኅራሄ አይገባም ።


ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥
እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥


ETHIOZENA24


ዳግማዊ ማይካድራ በጎጃም አዊ ዞን 😭😭😭

ይህ አማራ የሚባል መከረኛ ህዝብ ጠላቱ ብዙ ነው ስንል ብዙዎች ቀድመው የሚያስቡት ከእሱ ውጭ የሆነውን ነው እንደእኔ እምነት እና አሁን እንደማያቸው ተጨባጭ እውነታውች ግን 80% የሚጠጋው የአማራ ጠላት በጉያው ያለው ሆዳሙ አማራ ነው ።

ስለሆነምእነዚህን አካላት መዋጋት ላይ ትኩረት ማድረግ እና እነዚህን አካላት ማሸነፍ ማለት የሚቀረን 20% ገደማ የሆነ ትግል ነው ስለዚህም እነዚህን አካላት ከእነማንነታቸው ማጋለጥ የእኛ ስራ መሆን መቻል ስላለበት እዚህ ላይ በማተኮር እኔ መረጃውን አወጣለሁ እናንተም መረጃውን መድረስ ላለበት በሙሉ እንዲደርስ ታደርጋላችሁ ይህ ለጀግኖቻችን ስራ ያቀላል በወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጭፍጨፋም ለአለም እንዲጋለጥ ያስችላል ።

አማራነት ወንጀል ሁኖ ከወለጋ እስከ መተከለ ከሻሸመኔ እስከ አሩሲ ከአርባጉጉ እስከ በደኖ ከአዲስ አበባ እስከ ባህርዳር ከማይካድራ እስከ ደብረብርሀን ምን አለፋችሁ አማራ ይኖርበታል ተብሎ በታሰበበት ቦታ ሁሉ ታሪካዊ ጠላቶቹ ጨፍጭፈውታል እሄንን ሳምንት  ደርሶኝ ዛሬ አጣርቼ ያረጋገጥኩት መረጃ ግን እርር ድብን የሚያደርግ አንገት የሚያስደፋ የሚያስቆጭ ጥርስን ንከስ ንከስ የሚያስብል ሁኖ ነው ያገኘሁት ።

እንዴት ሰው የራሱን ህዝብ ይረሽናል ? እንዴት ለዘመናት ተዋዶ እና ተጋብቶ የኖረውን ወንድሙን እህቱን እና እናቱን አባቱን ለመንግስት ለተራ ሽፍታ ወንበዴዎች አግዞ በጂምላ ገድሎ ይቀብራል ? ይህን ለማድረግ ያነሳሳቸውስ ምን አይነት አስተሳሰብ በዓዕምሯቸው ላይ ቢያሰርፁ ነው ? ስንትስ ተከፈላቸው ? ለዚህ በላሁ ለማያውቀው ከርሳቸው ምን አይነት ምግብስ ቢያቀርቡላቸው ነው ? ግራ ያጋባኝ ጉዳይ ነው እና ወደ መረጃው ልሸጋገር ።

አማራ ምድር ጎጃም የአዊ ዞን መቀመጫ በሆነችው ኮሶበር ( እንጅባራ ) ከተማ ላይ በእየቀኑ አፈሳ ይደረጋል ሁሌም ይህን ጉዳይ ሁላችንም እናውቃለን በተለይም እንግዳ የሚባል ከርሳም ሰውየ ዞኑን ይዞት በነበረበት ሰዓት ላይ የሚታፈሱ አማራዎች በጣም ብዙ ናቸው እነዚህ አማራዎች ከቲሊሊ ፣ ቡሬ ፣ ፉነተሰላም ዳንግላ እና ዙሪያው ለአንዳንድ ጉዳዮች ወደ ሌላ ሀገሮች የሚንቀሳቀሱ ንፁሀን  ሲሆን ከመሸባቸው ከዛው ከተማ አድረው በለሊት ወደ ሚሄዱበት ለመሄድ አልጋ ሲያፈላልጉ ከመንገድ ላይ ድንገት ሲያገኟቸው አፍሰው ወስደው የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ቢያንስ ሶስቱን አውጥተው በመውሰድ ይረሽኗቸዋል ።

መረጃውን ያደረሰኝ ሰው በነገረኝ መረጃ መሰረት ከተለያዩ አካላት አጣርቼ ያረጋገጥኩት እውነት ይህ አማራን በተለይም ቀደም ብየ ከጠቀስኳቸው አካባቢዎች የተጓዙ ንፁሀንን የመረሸኑ ስራ እስካሁን አንድ ወር እንደሆነው በእነዚህ ቀናትም ቢያንስ በእየቀኑ ሶስት ሶስት ሰዎች ወደ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን  አቅጣጫ ስትጓዝ በሚገኝ ጫካ ውስጥ እየተወሰዱ እንደሚረሸኑ አረጋገጥውልኛል ይህ ማለት ከዘጠና በላይ የሚሆን ምንም የማያውቅ አማራ አዊ ዞን ውስጥ በሚገኙ ባንዳዎች ተጨፍጭፏል ማለት ነው ።

ይህንን ዳግማዊ ማይካድራዊ ጭፍጨፋ በባንዳነት እየመሩት ያሉት ደግሞ ፦

1. ከአዲስቅዳም ከተማ ተመርጦ በሚሊሻነት ወደ ዞኑ የገባ ደግአረገ ዋሴ የሚባል ባንዳ ሲሆን ስልክ ቁጥሩም ፦0927352576

2. ስሜነህ ሀይሉ የተባለ ባንዳ _0954464074

3. ከዚገም ከተማ የሰላም አስከባሪ ባለሙያ ተብሎ ወደ ዞኑ የተላከ አበበ የተባለ ግለሰብ ሲሆን ስልክ ቁጥሩን ማግኘት አልቻልኩም ከዚሁ ሰው ጋር አብረውም አዲስ እና አጋሉ ሀይሉ የተባሉ ምሊሾች ተጠቃሾች ናቸው ።

ይህንን አለም አቀፍ ወንጀል ለአለም ማሳወቅ ስላለብን ሁላችሁም ሼር አድርጉ


የድሮን ጥቃት በከለላ!

ዛሬ ጠዋት በደቡብ ወሎ ከላላ ወረዳ በቶ የሚባል አካባቢ የፋሽስቱ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ የድሮን ጥቃቶች ፈፅሞ ንፁሀን አማራዎችን ይዘው ከደገር ወደ ሬማ ሲጏዙ የነበሩ ሁለት ተሽከርካሪዎችን አቃጥሏል ሲሉ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል::

የኦነግ መከላከያ መንጋም ንፁሀን ነዋሪዎች ላይ መሳርያ እያስተኮሰ ነው ሲሉ አክለው ገልፀዋል::

ትኩረት ለከለላ!!


26/04/16 አ.ም


#ሰበር_የድል_ዜና መርጦ ለማርያም በጀግኖቹ ቁጥጥር ስር ገብታለች ..‼️‼️

በተለያዩ ቦታዎች ውጊያዎች ተጠናክረው እንደቀጠሉ ነው ። ትላንት የሸዋ ተርቦች በደብረ ብርሃን የፈፀሙት ተጋድሎ  በሌላው አካባቢም ተጠናክሮ  ቀጥሏል።

ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ መርጡለማርያም ከተማ በአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የዓባይ ሸለቆ ብርጌድ ቁጥጥር ስር ገብታለች።
ቡሬ፣ ማንኩሳ እና ፍኖተ ሰላምን ጨምሮ በበርካታ አካባቢዎች ተመሳሳይ ኦፕሬሽኖች በመካሄድ ላይ ናቸው::
የሕዝባዊ ኃይሉ ሰብሳቢ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ስርዓቱን የተቀላቀሉ የምሊሻ አባላት የምህረት ግዜው (ታህሳስ 30 ) ከመድረሱ በፊት እጃቸውን ለፋኖ እየሰጡ ነው::

ፋኖን እጅ ሊያሰጥ የቋመጠው ስርዓት ከተማውን ለአማራ ህዝብ ጠባቂው ፋኖ እየሰጠ በመፈርጠጥ ላይ ነው ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በወደብ የሿሿ ዜና ሌላ የጦርነት ጉሰማ ..‼️‼️ 

"ማንም የሱማሊያን ምድር በየብስም ሆነ በአየር ረግጦ የሚያልፍ አይኖርም" ሱማሊያ

የኤርትራው ጦርነት ሳይጀመር ክሱማሌ ጋር የጦርነት ግብዣ ከዛ በፊት ግን ስርአቱ ቀድሞ እንደሚያበቃለት አስረጂ ነው ።

የሱማሊያ ካቢኔ ዛሬ ባወጣው መግለጫ👇

የካቢኔውን ስብሰባ የመሩት ጠ/ሚ ሃምዛ አብዲ ባሬ " ሉዓላዊነታችንን ለመጠበቅ ቁርጠኛ ነን " ብለው " ማንም የሶማሊያን የመሬት፣ የባህር እና የአየር ክፍል ሊጥስ አይችልም " ሲሉ ተደምጠዋል። "

ያለ ጦርነት እና እልቂት በቀር መኖር የማይችለው ስርአት ። ኦሮሙማ ማለት እንደነበደ ውሻ ከሁሉም የሚናከስ የጠባብ ፅንፈኛ ስብስብ ነው ::
* ከኤርትራ
* ከአምራ እና 84 ብሔረሰብ
* ከሱዳን

ይህን አጋጣሚ በትጥቅ ማስፈታት ጭንብል በኦነጋዊ ጥላቻ በቆሸሹ የኦሮሙማ ስርአት የመጥፋት ያለመጥፋት ህልውና ተደቅኖበት የህልውና ትግል ላይ የሚገኘው የአማራ ህዝብ የተኛውንም ሁኔታ እንደመልካም አጋጣሚ ሊጠቀምበት ይገባል ።


ሰበር ዜና በ50 አለቃ ወንድሙ ማሩ የሚመራው ጀብዱ ..‼️‼️

የላስታ አውራጃ ብ/ጄኔራል አሳምነው ፅጌ #ክፍለጦር በዛሬው #ዕለት ማለትም ታህሳስ 14 ቀን 2016 ዓም ከጧቱ 3:00 በአንድ ሲኖ ትራክ፣ በሁለት ኦራል እና በአንድ Iveco ትራክ ሙሉ ተጭኖ ከላሊበላ ወደ ቡግና ሲጓዝ የነበረ የጠላት አብይ ጦር ልዩ ቦታው ገንጅ የተባለውን ቦታ አለፍ ብሎ "መስኮይ" ከምትባል ቦታ በነበልባሎቹ የጀግናው የአሳምነው ፅጌ ልጆች በተፈፀመ መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት በአራቱም ከባድ መኪኖች ላይ ተጭኖ የነበረው ግዑዛን የጠላት አብይ ጦር ሙሉ ለሙሉ መደምሰስ ሲቻል መኪኖቹ ሲቃጠሉ የተወሰኑ ዘመናዊ የነፍስ ወከፍ እና የቡድን መሳሪያዎችን ማግኘት ተችሏል።

አሁን በዚህ ስዓት ተጨማሪ እሬሳ አንሽ ኃይል በማምጣት እሬሳውን ሲለቅም ገዥ ቦታዎቻችንን ይዘን እያየነው ነው ብለዋል።

መንገሻ ፈንታው የክልሉ ኮሙኒኬሽን "ፋኖን ከገባበት ገብቶ መከላከያችን ይበቀለዋል" ብሎ በዛተው ዛቻ መሰረት ህዳር 19/2016ዓም በድሮን ጥቃት ወገኖቻችንን መጨፍጨፉ ይታወቃል። ይህ የዛሬው በጠላት ላይ የተፈፀመው የደፈጣ ጥቃት ከ120 በላይ ቲማትምን ስናፈርጠው ለድሮን ጥቃቱ የተሰጠ መልስ መሆኑን ደም መላሾቹ የጀግናው የአሳምነው ፅጌ ልጆች ገልፀዋል።

አሳምነውዊዝም ብቸኛ የመዳኛ መንገዳችን ነው!!!!


#እንደምን_አደራችሁ🙏🙏
//
#የምስራች_ዜና ጎንደር ክንዷን አፈረጠመች የአርበኞች ክፍለጦር ተመሰረተ .. ‼️‼️

የአማራ ህዝብ ወደ አንድነት መምጣት ለ ሚያቃጥላቸው እና ሚያቃዥቸው ወርዶ ሲሆን ለአማራ ህዝብ ደግሞ ታላቅ የምስራች ታላቅ ድል ነው ።

በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ ፣ አዳኝ አገር ፣ መተማና ቋራ አካባቢ የሚንቀሳቀሱ 5 ብርጌዶች ጥምረት በመፍጠር የአርበኞች ክፍለ ጦርን መሰረቱ!  በዚህ  ክፍለጦር ምስረታ ላይ የተሳተፉት ብርጌዶች ጎቤ ብርጌድ ፣ ምኒልክ ብርጌድ ፣ ቆስቁስ ብርጌድ ፣ እያሱ ብርጌድና ፣ አጣና ዋሴ ብርጌድ በመወያየት እንደሆነና ታህሳስ 13/2016 ዓ/ም  ጀምሮ ክፍለጦሩ አደረጃጀቱን ጠብቆ ወደ ተግባር እንደሚመባ የብርጌዱ አባላት ለኢትዮ 360 ገልፀው የምስራቹን አብስረዋል:: ክፍለጦሩ ከሌሎች የፋኖ አደረጃጀቶች ጋር በጥምረት የሚሰራ እንደሆነም ገልፀዋል::

የዚህ ክፍለጦር ምስረታ ዋነኛ አላማ ያደረገው የጎንደር እዝን ለመምስረት ድርሻውን ለመወጣትና የበኩሉን አስተዋፆ ለማድረግ እንደሆነ ጀግኖቹ ገልፀዋል::

የአማራ ፋኖ ወደ አንድ እዝ የመምጣት ሂደት ለሚያቃጥላችሁ ጠላቶች መፅናናቱን እንመኛለን!


ለወቅታዊ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ETHIO ZENAን ይቀላቀሉ።

https://t.me/ETHIOZENA24


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንግዲህ የአማራ ህዝብ ሆ ብሎ ወደ ትግሉ ከገባ ሰነባብቷል ።

ይህ ህዝብ በሰላሙ ግዜ አራሽ ቀዳሽ ሀኪም አስተማሪ ተማሪ በጉልበቱ ለፍቶ አዳሪ የነበረ ህዝብ መሆኑን ማንም የማይክደው እውነት ነው ከምንም በላይ ሰላምን ተከባብሮ መኖርን ዛሬ ሳይሆን ያኔ ሀገር ሲመሰርት የሚያውቅ ህዝብ ነው ።

ግን ዝምታው እንደፍራቻ ትዕግስቱ እንደ እንቅልፋም አስቆጥሮት በተለያዩ የኢትዮጲያ ክፍሎች በተለይም በወለጋ በበደኖ በአርባ ጉጉ በመተከል በማይካድራ ተጨፍጭፏል ስጋው ተበልቷል ሌላው ቢቀር እንኳ ገና የተፀነሰ ህፃን ገና ለገና አማራ ይሆናል ተብሎ ሆድ ተቀዶ ፅንሱ ተቋርቷል ።

በሀገረ መንግስት በማመኑ መንግስት አለ ብሎ አስቦ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ሲጮህ ጩኸቱ እንደ ሙዚቃ ሲደመጥ ቆይቷል ጭራሽ ይባስ ተብሎ ደግሞ ከሚኖርበት ክልሉ ድረስ በድሮን በታንክ በጀት እና በከበባድ መሳሪያዎች ሁሉ ተጨፍጭፏል ።

ይህ ግን የተኛውን አምበሳ ቀሰቀሰው እና አውሬ አደረገው ከጫፍ ጫፍ ያለው አማራ ለነፃነቱ መዋደቁን በእልህ በቁጣ እና በበቀል አንቀሳቅሶታል ይህ ትግል ታዲያ ህዝባዊ ሁኖ ህዝባዊ ትግል ሁኗል መዳረሻውም የአባቶቹ ቤተመንግስት ብቻ እንደሆነ ያውቃል ።

ይህ ቪዲዮ በቅርቡ የጎጃም ፋኖዎች ከተማቸውን ከገዳዩ ስርአት ነፃ አውጥተው ሲገቡ ህዝቡ በደስታ ሲቀበላቸው ያሳያል እነ አረጋ ከበደ ደግሞ ፋኖ እጂ ሰጠ የምትል ድራማቸውን በመስራት ላይ ተጠምደዋል ።

እኛም መጨረሻችሁን ያሳየን ብለናል

አማራ በክንዱ ነፃነቱን ያረጋግጣል ይህች የህፃን መሪ መጫወቻ የሆነችውን ሀገርም ነፃ ያወጣል 💪💪💪


ለወቅታዊ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ETHIO ZENAን ይቀላቀሉ።

https://t.me/ETHIOZENA24


#መረጃ_ምስራቅ አማራ ፋኖ ከድልብ እስከ ጎብዬ ውሎ

ዛሬ ማለትም  በ13/2/2016 በጎብዬ ዱር ለበስ በመንጀሎ የገጠመው ፋሽታዊ ቡድን ተመትቷል። እስረኞችን ይዛ የነበረች መኪና ከነ ሰራዊቷም ተማርካለች።

ድልብን ሊሻገር የሞከረው ፋሽት በደፈጣ ከነሙሉ መኪናው ምስራቅ አማራ ፋኖወች ተረክበውታል። ሰሜን ወሎ ሙሉ ደጋውን ክፍልም ምስራቅ አማራ ፋኖ ተቆጣጥሮታል።
ምስራቅ አማራ ፋኖ ከወትሮው በተለዬ ትሥሥር ፈጥሮ ትግል እያደረገ እንደሚገኝም ገልጿል።

መረጃው ምስራቅ አማራ ፋኖ የተገኘ ነው።

ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!!


ለወቅታዊ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ETHIO ZENAን ይቀላቀሉ።

https://t.me/ETHIOZENA24

20 last posts shown.