🎙️ፖል ስኮልስ የአርሰናሉ ካፒቴን ማርቲን ኦዴጋርድ በአርሰናል ቤት የእሱን ድካም ፍሬ የሚየፈራለት የፊት መሥመር ተጫዋች እንደሚያስፈልገው ተናግሯል፡
🗣“ኦዴጋርድ በአርሰናል ቤት ትክክከኛ የመሀል አጥቂ ተጫዋች ቢኖረው ብላችሁ አሥቡት። ይህ ሠው የማይታመኑ ብቃቶች አሉት ኳስ ያደራጃል ቡድን ይመራል በጣባብ የመጫወቻ ቦታ ግልጽ የጎል እድል ይፈጥርልሃል ቡድኑ ከእሡ ፊት ትክክለኛው የፊት መሥመር አጥቂ ቢኖረው ይህ ቡድን ለተጋጣሚ እጹም አሥቸጋሪ ቡድን ነበር የሚሆነው።"
🗣"ማርቲን Ødegaard ጎበዝ ተጫዋች ነው፣ ኳስ በፈለገው ቦታ ማስቀመጥ ይችላል። ከፊት ለፊቱ ግን እሱ የሚፈጥራቸውን እድሎች መጠመቅ የሚችል አጥቂ አላገኘም ከእሱ ፊት 10 ቁጥር አልያም ነጽሁ 9 ቁጥር ከእሱ ፊት መጫወት ያስፈልገዋል።"
🗣"ካይ ሃቨርትዝ ኦዲጋርድ የሚፈጥረውን እድሎች መጠቀም የሚችል እንደዚህ አይነት ተጫዋች ነው ብዬ አላምንም፣ ምንም እንኳን እሱ ( ካይ) በተፈጥሯአዊ ቦታው እየተጫወተ ባይሆንም ሜዳ ውሥጥ ሙሉ ሜዳ እንዲሸፍን በአሠልጣኙ ሃላፊነት ቢሠጠውም ኦዲጋርድ በየደቂቃው የሚፈጥራቸውን እድሎች የመጠቀም እና ወደ ውጤት የመቀየር ውስንነቶች አሉበት።"
🗣"ከኦዲጋርድ ፊት የቪላ ተጫዋች የነበረውን ጆን ዱራንን ወይም የኒውካሥትል ተጫዋች የሆነውን ኢሳክን ከፊት ለፊቱ የሚጫወቱ ቢሆን ብዬ ሳስብ አሁን እነሱ ካላቸው ብቃት ይበልት 10 ወይም 20 እጥፍ ከፊት ለፊቱ ተሠለፈው ቢጫወቱ ብቃታቸውን ከፍ ማድረግ እና ይበልጥ ጎል አሥቆጣሪ መሆን ይችሉ ነበር ፣ ምክንያቱም እሱ ኦዲጋርድ እያንዳንዱ እንቅሥቃሴው ለጎል ስለሚንቀሳቀስ ተጫዋች በመሆኑ የተሻለ ተጫዋች እንዲሆን ያደርገዋል።
SHARE
@ETHIO_ARSENAL