ኢትዮ ቼልሲ FANS™


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek እና @Ja_1621
|| 2017 ||

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Sport
Statistics
Posts filter


💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆


በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት።


እኔ እንደማስበው ቼልሲዎች ለሊያም ዴላፕ ጥሩ ቦታ ላይ እንዳሉ አስባለሁ፣ እና በተጫዋቾች ግዢ ከሌሎች ክለቦች የቀደሙ ይመስለኛል።

ቤንጃሚን ሴስኮ እንዲሁ ልንመለከተው የሚገባ ነው።

ቤን Jacobs - talkSPORT

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ሬናቶ ቬጋ ከጁቬንቱስ ዝውውር በፊት ከአባቱ ኔልሰን ጋር ወደ ቱሪን እየሄደ ነው።

ከቼልሲ የውሰት ዝውውር ከህክምና ምርመራ በኋላ ሰኞ በይፋ ይፈርማል።

ቼልሲ በሚቀጥለው ሳምንት ብዙ ስራ ይበዛበታል።

በፋብሪዚዮ ሮማኖ በኩል

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ጃክሰን በኢንስታግራም ገፁ

"GODS PLAN"

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


በ ታሪክ የመጀመራያዋ ስታምፎርድ ብሪጅን የረገጠች ትውልደ ኢትዮጵያዊት ተጫዋች !


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ኖኒ ማዱኬ በ IG ገፁ ላይ:

"Only those who dare to fail greatly, can ever achieve greatly."


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


በሴቶች የለንደን ደርቢ ጨዋታ ክለባችን የአርሰናል ሴቶችን በብሪጅ አስተናግደው 1_0 በማሸነፍ ሁለተኛ ከሚገኘው ማን ሲቲ ያላቸውን የነጥብ ልዮነት ወደ 9 አስፍተው የዋንጫ ግስጋሴያቸውን ቀጥለዋል።

አዲሷ አሰልጣኝም እስካሁን ድረስ በሁሉም ውድድሮች ምንም አይነት ሽንፈት አላስተናገደችም🤩👏

LONDON IS BLUE!! 🔵

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨 OFFICIAL

ቼልሲ ናኦሚ ግርማን ከሳን ዲያጎ ሴቶች ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ድንቁ የክለባችን አሰልጣኝ የነበረው ጆሴ ሞሪኒሆ ዛሬ ልደቱ ነው🤩

🏆 x4 League Cup
🏆 x3 Premier League
🏆 x2 Portuguese League
🏆 x2 Community Shield
🏆 x2 Serie A
🏆 x2 UEFA Champions League
🏆 UEFA Cup
🏆 UEFA Europa League
🏆 UEFA Conference League
🏆 FA Cup
🏆 La Liga
🏆 Copa del Rey
🏆 Supercopa de Espana
🏆 Coppa Italia
🏆 Supercoppa Italiana
🏆 Cup of Portugal
🏆 Portuguese Super Cup እነዚህን ዋንጫዎች ጨምሮ በርከት ያሉ የግል ሽልማቶችን ማሸነፍ ችሏል።

Happy birthday, Jose Mourinho. 🇵🇹

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ፔትሮቪች vs ሳንቼዝ ንፅፅር!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ኢንዞ በሳንቼዝ ስህተት ሁለተኛው ጎል ሲቆጠርብን 🚨😕

( Fabrizio Romano )

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

04:00 | ፉልሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ ስንት ለስንት ይወጣሉ❓

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን " Comment Section "👇
https://t.me/hulusport_et/3143
መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!


ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ወደ ደጋፊዎች ብቻውን በመሄድ ይቅርታ ጠይቆ እና ተጓዥ ደጋፊዎችን አመስግኖ ተመልሷል❤

Capitano💙

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ሳንቼዝ ሳንቼዝ እያልን ይሄንን ደነዝ ደሞ ረሳነው ምን አልባት ፓልመር የሰጠውን ያለቀለት ኳስ አጥፎ ከማቀበል ይልቅ ወደ ጎል ቢመታው ኤደርሰን እርቆ ነበረ እሱ ጎል ካላገባ አሲስቱ እና ድሪብሉ ምን ይጠቅመናል ጀስት እንደ አጥቂ የተሰጠውን ያግባ መጀመሪያ  የተሻሻለ እና የተቀየረ መስሎኝ ተስፋ አርጌበት ነበረ አሁን ደሞ የአምናውን አቀሙ ተመልሶበታል እሱንስ እስከ መቼ ነው ሚታገሰው ። ያንን ጎል ቢያገባ የጨዋታው ይዘት እንዲ ላይሆን ይችል ነበር ። ጆን ኦቢ ያኔ ልክ ነበረ 😒

ሳንቼዝ እና ጃክሰን ከዚህ ቋሚ 11 እስካልወጡ ድረስ አደለም top 4 ኮንፍረንስ ራሱ የምንገባ አይመስለኝም ።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


በውሰት የሰጠናቸው በረኞች እና የኛው ጉድ ሳንቼዝ 😰

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ማሬስካ ከጨዋታው ቡሃላ ስለ ሳንቼዝ :-

ስህተት መሆኑን ራሱ ሮበርት ያምናል። እንደዚ አይነት ስህተቶችን ነው ማሻሻል ያለብን እኛንም የሚያሻሽለን ።

እኔ እንደዚህ አይነት ደረቅ አሰልጣኝ አይቼ አላቅም 😒 ሳንቼዝ በራሱ አልቻልኩም ብሎ ካልወጣ በስተቀር እሱ ማሰለፉን የሚያቆም አይመስለኝም ምን እንደሚሻል ራሱ አላቅም

በጣም ያናደደኝ ነገር ቢኖር ደሞ ለሱ ተፎካካሪ ነው እንጂ ሙሉ በሙሉ ቤንች አይሆንም ተብሎ የመጣውን ጆርገንሰንን በመሀል አንድ እንዴ እንኳን ለምን እንደማይጠቀመው ነው የማይገባኝ ?

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የደረጃ ሰንጠረዥ!

ክለባችን ወደ 6ተኛ ተንሸራቷል።

በቀጣይ የግርሀም ፓተሩን ዌስትሀም በሜዳችን እንገጥማለን።


በ ፖቸቲኖ ዘመን ያንን ድንቅ በረኛ ፔትሮቪችን በውሰት ሰቶ ይሄን የደነዘዘ በረኛ ካልተጠቀምኩኝ ማለት ምን የሚሉት ነገር ነው።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የተጨዋቾች ሬቲንግ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

20 last posts shown.