ዜና ቼልሲ ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

የመወያያ ግሩፕ ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇
👉 @ETHIO_CFC 👈
👉 @ETHIO_CFC 👈
👆👆👆👆
ለአስተያየት : @N_A_O_L_I_S_M 👨‍💻

በኢትዮጵያ | 2016 ዓ.ም ተከፈተ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


| #ቀጣይ_ጨዋታ |

🇬🇧 የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ጨዋታ

⏰ ቅዳሜ ምሽት 5:00

🔵 ቼልሲ ከ ብራይቴን🪫

🏟️ የመጫወቻ ሜዳ :- አሜክስ ስታዲየም

  ድል ለታላቁ ክለባችን ቼልሲ ! 💙

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ክለባችን ከጥሩ የዝውውር መስኮት በኋላ የቡድኑን 28 ተጫዋቾች ይፋ አድርገዋል!

✅ግብ ጠባቂዎች🥊🧤


ሮበርት ሳንቼዝ

ፍልፕ ዮርገንሰን

ማርከስ ቤትነሊ

ሉቃስ በርገስትሮም

ተከላካዮች💪

ሪስ ጀምስ

ማርክ ኩኩረያ

ሌቫይ ኮልዊል

ማሎ ጉስቶ

ቤኖቲ ባድሺያል

ትርቫህ ቻሎባህ

ዌስሊ ፎፋና

ቶሲን አዳራብዮዮ

ጆሽ አቸምፖንግ

አማካዮች🫡

ማትስ አሞጉ

ኢንዞ ፈርናንዴዝ

ሞይሰስ ካይሴዶ

ሮሚዮ ላቪያ

ከርናን ደውስበር ሀል

ኮል ፓልመር

ማይክሃሎ ሙድሪክ

ኦማር ከሊማን

አጥቂዎች🔥

ኒኮላስ ጃክሰን

ክርስቶፈር ንኩንኩ

ኖኒ ማዱኬ

ፔድሮ ኔቶ

ጄደን ሳንቾ

ማርክ ግዩ

ታይርክ ጆርጅ

እነዚህን ይመስላሉ።

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ወደ ተቃራኒ ሜዳ ክልል ብዙ ኳስ ያቀበሉ ተጫዋቾች ዝርዝር...

ካይሴዶ 326 🔥, 9 th

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ከዌስትሀም ጨዋታ በኋላ ኢንዞ ለአንድ የክለባችን ደጋፊ ቁምጣውን አውልቆ ሰቶት ሲሄድ ደጋፊውም ቁምጣውን ከተቀበለ በኋላ ሲያሸተው ተስተውሏል👀😳😄😁

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ቼልሲ ከተጨዋቹ ጋር ተለያየ!!

አክሰል ዲሳሲ የመግዛት አማራጭ በሌለው ውሰት ውል አስቶንቪላ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል::

አስቶን ቪላ ለውሰት ውሉ 5 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ሲሆን የዲሳሲ ደሞዝ ሙሉ በሙሉ በአስቶን ቪላ የሚሸፈን ይሆናል::

ዲሳሲ አስቶን ቪላን መቀላቀል የፈለገው ከ10 ቀን በፊት ሲሆን  ቶተንሀም ጥያቄ በያቀርብለትም አለመቀበሉ ይታወሳል።

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ወደ ቶፕ 4 ተመልሰናል። ከ እረፍት ቡሀላ ማሬስካ ባደረገው የተጫዋቾች ቅያሪ ውጤቱን ገልብጠን ማሸነፍ ችለናል።

COMONE CHELSEA💙💙💙

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


come back completed

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🇫🇴የ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

                  ⏰ተጠናቀቀ

                ቼልሲ 2-1 ዌስትሃም
              
#ኔቶ    #ቦውን
#ቢሳካ(OG)

🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ


ጨዋታውን comeback አርገን አሸንፈን ወደ ቶፕ 4 መመለስ አለብን ወገን አለበለዝያ ውርደት ነው 🤔


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታ

          ⏰ እረፍት

  ቼልሲ 0-1ዌስትሃም

🏟️ ስታምፎርድ ብሪጅ

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ተጀመረረረረረረረረረ


ተጫዋቾቻችን በየቦታቸው

ቼልሲ ከ ዌስተሀም | 5:00

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


ክርስቶፈር ንኩንኩ በቼልሲ ይቆያል !

ሰማያዊዎቹን ሊለቅ እንደሚችል ሲነገር የነበረው ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቶፈር ንኩንኩ በቼልሲ እንደሚቆይ ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ እና ባየር ሙኒክ ተጨዋቹን ለማስፈረም ንግግር ላይ የነበሩ ቢሆንም የተጠየቀው 65 ሚልዮን ፓውንድ እንደተወደደባቸው ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን በውሰት ለማስፈረም ጥያቄ ቢያቀርቡም ውድቅ እንደተደረገባቸው ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

ዛሬ ምሽት በሚጠናቀቀው የጥር የዝውውር መስኮት በውሰት ውል ቼልሲን ይለቃል ተብሎ የሚጠበቀው ጇ ፊሊክስ መሆኑ ተነግሯል።

Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


HERE WE GO

ቤን ቺልዌል ከቼልሲ በውሰት ወደ ክሪስታል ፓላስ!

[Fabrizio romano]

" SHARE " | @ET_ZENA_CHELSEA


ቹኩዌሜካ በውሰት ወደ ዶርትመንድ

ውሉ በ£40M ተጫዋቾቹን የመግዛት አማራጭ ያካትታል

HERE WE GO 📍

Fabrizio Romano

Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🥁 #የጨዋታ_ቀን❕🥁
    
ቼልሲ 🆚 ዌስትሀም

🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት
🏟 ስታምፎርድ ብሪጅ
📅 ሰኞ ጥር 26 (ዛሬ)
⏰ ከምሽቱ 5:00
📺 ዜና ቼልሲ ™



Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA
Share➠
@ET_ZENA_CHELSEA


🔹ቼልሲ ተጨዋቹ ጋር ተለያየ!!

🔵የቼልሲው ጣሊያናዊው ተስፈኛ የመሀል ሜዳ አማካኝ ሴሳሬ ካሳዴይ በቋሚ ውል የጣሊያኑን ክለብ ቶሪኖን ተቀላቅሏል።

🔵ቼልሲ ከዝውውሩ 15 ሚሊየን ዩሮ እና ቶሪኖን ካሳዴይ የሚሸጠው ከሆነ 25% ከዝውውሩ የሚያገኝ ይሆናል።

🔵ቶሪኖ ዝውውሩን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጏታል።

😳የማንቆጭበት ዝውውር እንደሚሆን ተስፋ እናረጋለን!👋

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


🚨🔵ቼልሲ ለካርኒ ቹኩሜካ ምንም አይነት የግዢ አማራጭ ያለበት የውሰት ውል አይቀበሉም።

ቼልሲ የሚፈልጉት ቀጥተኛ የውሰት ውል ብቻ ሲሆን በተቀረው 48 ቦርስያ ዶርትመንድ ፍላጎት ስላላቸው ንግግሮች እንደቀጠሉ ናቸው።

የተጨዋቹ ምርጫ፣ የመጫወቻ ጊዜ እና የውሰት ክፍያው ታይቶ ወደየትኛው ክለብ ያመራል የሚለው ይወሰናል ስትራስቡርግ ሞናኮ እና ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ተጨዋቹን ይፈልጉታል።

[via Fabrizio Romano]

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA


ፔተር ቼክ - የተናፈቀው የሰማያዊዎቹ የቀድሞ ዘብ!!

*** በቼልሲ ቤት በቆየባቸው 11 የውድድር አመታት በድምሩ 1,241 ግዜ (on target) ሙከራዎች ተደርገውበት 1,000 ኳሶችን ጎል እንዳይሆኑ አድኗል።

*** በ11 የውድድር አመቶች 241 ግቦችን ብቻ አስተናግዷል። ይህም በአማካይ 22 ግቦች በአንድ የውድድር ዘመን ማለት ነው። ይህ የማዳን ችሎታው በመቶኛ ሲገለፅ ከተሞከረበት ሙከራ 80.5% የሚሆነውን አድኗል።

**** በ166 ጨዋታዎች ላይ መረቡን በጭራሽ አላስደፈረም!!

እንዴት ያለ ድንቅ ታሪክ ነው!

BUT THIS GENERATION 😳

@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA

20 last posts shown.