የ ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ስራዎች Elias Melka


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Music


ይህ በኤልያስ መልካ የተሰሩ የተለያዩ ሙዚቃዎች የሚገኙበት ቻናል ነው፡፡

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Music
Statistics
Posts filter




ሁሌም በልባችን ትኖራለህ


#ልጃቸውን ፍለጋ ሄደዋል !

የኤልያስ እናት ወይዘሮ ፀዳለ እየሆነ ስላለው ነገር ቀልባቸው ነግሯቸዋል ፡፡ ጀማነሽ ጋር በተደጋጋሚ እየደወሉ ነው ፡፡ “ልቤ ሊረጋጋ አልቻለም ልጄ ምን ሆኗል ?” አሏት፡፡ በድንጋጤ ድምጿ እየተቆራረጠ “አይ ምንም አልሆነም”ብላ መለሰችላቸው ፡፡ አፍታ አልወሰደባቸውም ድጋሚ ደወሉ ፡፡“

ልጄ ምንድነው የሆነው እባክሽ ንገሪኝ” ሲሉ ጠየቁ ፡፡ጀማነሽ ወይዘሮ ፀዳለን ላለማስጨነቅ ትንሽ አሞት ነበር አሁን ግን ደህና ነው ስትል መለሰችላቸው ፡፡
የሚረጋጉበት ምክንያት አላገኙም፡፡ ኤልያስ ጋር የሚያድረው ትንሹ ልጃቸው ለወትሮ ወደቤት ይመጣ የነበረው ረፋድ ላይ ነው ፡፡ ዛሬ ግን ወደቤት መምጣት አይደለም ስልኩንም አያነሳም፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ ደወሉ ፡፡ የሚያወሩበት አቅም አልነበራቸውም ፡፡

ልጄን! ብለው ማንባት ጀመሩ፡፡“ ምን አረኩህ ኤልያስ? ምን በደልኩህ ኤልያስ?...የልጄን ድምጽ አሰሙኝ.....! ልጄን አገናኙኝ...!”

ጀማነሽ የወይዘሮ ፀዳለን የሲቃ ድምጽ ስትሳማ ለቅሶዋ ቀደማት ፡፡“ሆስፒታል ሔዷል ቤት እንደተመለሰ አገናኘዎታለሁ” ለማለት ብትፈልግም አልቻለችም ፡፡ ዕምባዋ አፏ አካባቢ ሲደርስ ታወቃት ፡፡

***

አስራት መንገዶች ስለተዘጋጉበት አማራጭ ያደረገው ሰፈር ለሰፈር መንዳት ነው ፡፡ በመጨረሻም የተባለው ቦታ ደረሰ ፡፡ የኤልያስ አብሮ አደግ ከመኪው ወርዶ ከፊቱ ያገኛቸውን ሐኪሞች “እባክችሁ ቶሎ ዲያሊስስ አድርጉለት” እያለ መማፀን
ጀመረ፡፡

የከተማውን መናኝ ከመኪና አውርደው ወደ ሕክምና ክፍል በፍጥነት አስገቡት ፡፡ ግን አልተሳካም ፡፡በዚህ ሆኔታ ውስጥ ሆኖ ዲያሊስስ ማድረግ አይችልም ተባለ ፡፡ በመሆኑም የኩላሊት ዕጥበት ሊያደርግ የሚችልበትን ዕድል ለመፍጠር ርብርቡ ቀጠለ ፡፡ ከሰዓታት የሕክምና እርዳታ በኋላ አመሻሽ አንድ ሰዓት ላይ ወደ ኩላሊት ዕጥበት ክፍል ገባ ፡፡

የመጀመሪያው በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ እረፍት ይውሰድና ቆየት ብሎ ደግሞ ተጨማሪ ይደረግለታል ተባለ ፡፡ ከእኩለ ሌሊት በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ የኩላሊት ዕጥበት ተካሄደለት ፡፡

ሐኪሞቹ ለውጥ ይኖረዋል የሚል ተስፋ ነበራቸው ፡፡ ግን አልሆነም ፡፡የሚናፍቃት ጀንበር ተሸሽጋ እምቢ አለች፡፡ ከሕዋው ውስጥ እንደተደበቀችበት ቀረች ፡፡

ኦሮማይ!

#ከከተማው መናኝ መጽሐፍ የተወሰደ

#ማስታወሻ :-በአምስት ዓመት ውስጥ አባት እናትና ወንድም ላጡት የኤልያስ መልካ ቤተሰቦች ሁሉ ብርታትን እመኛለሁ::

#Maereg Getachew




New Album Coming Soon


Happy birthday


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Rip the legend
Ali Mohammed(Birra)


ነብሳቸው በሰላም ትረፍ
የእንቁ ኤልያስ መልካ እናት


Watch "Mehret Behailu ምህረት በኃይሉ-አዋዋዪዬ Awawayiye| New Ethioian Music Video 2022" on YouTube
https://youtu.be/fS37Z6IFHP4


Watch "ባለቤቴ Balebete-Mehret Behailu ምህረት በኃይሉ | New Ethioian Music Video 2022" on YouTube
https://youtu.be/0WjthaN6jBU


Watch "Mehret Behailu ምህረት በኃይሉ- Emuash | እሟሽ | New Ethioian Music Video 2022" on YouTube
https://youtu.be/Fk-AlIVNqIY


Watch "Mehret Behailu ምህረት በኃይሉ-ዛሬን ሳየው|Zaren Sayewu| New Ethioian Music Video 2022" on YouTube
https://youtu.be/Dvg_6bljdY8

20 last posts shown.

1 372

subscribers
Channel statistics