ስሜቱ እያሸነፈችው ወንጀል ላይ የሚወድቅን ሰው አትናቅ በድርጊቱም መጥፎ ቃልን አትናገረው በመጥፎ እይታም አትመልከተው…ምናልባት አንተ በመልካም ስራህና አሏህን በመገዛትህ ተኩራርተህ ስትተኛ እሱ ደግሞ በአሏህ ትእዛዝ ላይ ድንበር ስላለፈ ፊቱን በእንባ እያጠበ ተኝቶ አሏህ የሱን ተውባ ተቀብሎ ያንተን መልካም ስራ ላይቀበልህ ይችላል…
ምናልባት…
ያረብ ከኩራትና ከመስል የቀልብ በሽታዎች በአንተ እንጠበቃለ