English For Ethiopia - በቀላሉ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


እንግሊዘኛን በቀላሉ የሚማሩበት ቻነል ነው።
A channel to learn English easily.
Owner - @Samson_G


Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


Forward from: Unknown
በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም እየተነበቡ የሚገኙ 10 መጽሐፎችና በአለማችን ላይ በጣም እየተነበቡ የሚገኙ 20 መጽሐፎች በአማርኛ ትርጉም ተለቀዋል ግቡና አንብቡ📚

👇👇
https://t.me/+S-UhoMHTx95kYmE8
https://t.me/+S-UhoMHTx95kYmE8


He’s good ___ jokes. ቀልዶች መንገር ላይ ጎበዝ ነው።
Poll
  •   for telling
  •   in telling
  •   at telling
1124 votes


Being grateful means :
Poll
  •   fed up with
  •   proud of
  •   thankful for
  •   Big amount
1045 votes


Mensur often ___ about his expensive car. መንሱር ስለ ውድ መኪናው ብዙ ጊዜ ጉራ ይነዛል።
Poll
  •   praises
  •   boasts
  •   prides
1113 votes


Samson plays ___ the school team.
Poll
  •   On
  •   At
  •   In
1198 votes


This patient ___ quickly after his illness. ይሄ በሽተኛ ከህመሙ በኋላ ቶሎ ነው ያገገመው።
Poll
  •   recovered
  •   covered
  •   discovered
1188 votes


You can depend ___ me.
Poll
  •   On
  •   In
  •   Of
  •   With
1245 votes


I’m ___ with your stupid ideas. የጅል ሀሳቦችህ በቅቶኛል/መሮኛል።
Poll
  •   get rid
  •   fed over
  •   fed up
1237 votes


እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር
https://t.me/+tLsPLr8DgrhjMDc0
🧑‍🏫 @English_Ethiopian 👨‍🏫


መመዝገቢያ.apk
84.1Kb
🔥ሀገራችንን ኢትዮጵያን ያውቋታል?🔥

⚡️ ማየት ስለሚናፍቁት የሀገራችን ቦታዎች
🌟 እዛው እንዳሉ አድርጎ የሚያቀርብልዎ

👇👇👇👇👇👇👇
👉 ethioculturetips.com 👈
👉 ethioculturetips.com 👈
👆👆👆👆👆👆👆

💧 ከላይ ባለው አፕሊኬሽን ይመዝገቡ ወይም ወደ 9676 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ💧


ምስጢራዊ (ሚስትርየስ) በእንግሊዘኛ ሲፃፍ ፦
Poll
  •   Mysterious
  •   Mistrious
  •   Mysterous
  •   Mystreious
2605 votes


A new Selam Tesfaye movie ___ at the moment. አዲስ የሰላም ተስፋዬ ፊልም እየተቀዳ ነው።
Poll
  •   Are filming
  •   Is being filmed
  •   Was being filmed
  •   Were filming
2290 votes


Do you know where he ___ his money? ገንዘቡን የት እንደሚያስቀምጠው ታውቃለህ?
Poll
  •   keep
  •   keeps
  •   keeping
  •   Kepts
2377 votes


They want to watch the latest movie ___ TV. በቅርቡ የወጣውን ፊልም በቴቪ ማየት ነው የሚፈልጉት።
Poll
  •   in
  •   at
  •   on
  •   with
2298 votes


The robbers tried to ___ the traveler. ዘራፊዎቹ ጎብኚውን ሊያስፈራሩት ሞክረው ነበር።
Poll
  •   threat
  •   treat
  •   threaten
  •   treating
2172 votes


Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች

A storm in a teacup • ኤ ስቶርም ኢን ኤ ቲካፕ
በማይረባ ነገር መናደድ/መበሳጨት

A peice of cake • ኤ ፒስ ኦፍ ኬክ
አንድ ነገር ቀላል መሆኑን ለመግለፅ እንጠቀምበታለን

A slap on the wrist • ኤ ስላፕ ኦን ዘ ሪስት
ቀላል ቅጣት (Wrist/ሪስት የእጅ አንጓ ማለት ነው)

Last but not least • ላስት በት ናት ሊስት
ከዝርዝር ውስጥ የመጨረሻ የምንጠራው ሰው/ነገር ጥቅሙ ከላይ ከተዘረዘሩት ያነሰ እንዳልሆነ ለመግለፅ

Live high on the hog • ሊቭ ሃይ ኦን ዘ ሆግ
በጣም ብዙ ገንዘብ ሲኖረናን በምቾት ስንኖር


She was very beautiful ___ she was young.
Poll
  •   When
  •   After
  •   Before
  •   Until
2991 votes


He ___ angry, if he ___ about this. ስለዚህ ነገር ከሰማ ይናደዳል።
Poll
  •   Will be • will hear
  •   Will be • hears
  •   Is • hears
  •   Will • hears
2819 votes


Our plane will ___ in 25 minutes. የምንሄድበት አውሮፕላን በ25 ደቂቃ ውስጥ ይነሳል።
Poll
  •   Take off
  •   Turn up
  •   Wake up
  •   Get up
2781 votes


She has just ____ that he lied to her.
Poll
  •   Found out
  •   Found in
  •   Found at
  •   Found on
2463 votes

20 last posts shown.