Idioms • ፈሊጣዊ ንግግሮች
A storm in a teacup • ኤ ስቶርም ኢን ኤ ቲካፕ
በማይረባ ነገር መናደድ/መበሳጨት
A peice of cake • ኤ ፒስ ኦፍ ኬክ
አንድ ነገር ቀላል መሆኑን ለመግለፅ እንጠቀምበታለን
A slap on the wrist • ኤ ስላፕ ኦን ዘ ሪስት
ቀላል ቅጣት (Wrist/ሪስት የእጅ አንጓ ማለት ነው)
Last but not least • ላስት በት ናት ሊስት
ከዝርዝር ውስጥ የመጨረሻ የምንጠራው ሰው/ነገር ጥቅሙ ከላይ ከተዘረዘሩት ያነሰ እንዳልሆነ ለመግለፅ
Live high on the hog • ሊቭ ሃይ ኦን ዘ ሆግ
በጣም ብዙ ገንዘብ ሲኖረናን በምቾት ስንኖር
A storm in a teacup • ኤ ስቶርም ኢን ኤ ቲካፕ
በማይረባ ነገር መናደድ/መበሳጨት
A peice of cake • ኤ ፒስ ኦፍ ኬክ
አንድ ነገር ቀላል መሆኑን ለመግለፅ እንጠቀምበታለን
A slap on the wrist • ኤ ስላፕ ኦን ዘ ሪስት
ቀላል ቅጣት (Wrist/ሪስት የእጅ አንጓ ማለት ነው)
Last but not least • ላስት በት ናት ሊስት
ከዝርዝር ውስጥ የመጨረሻ የምንጠራው ሰው/ነገር ጥቅሙ ከላይ ከተዘረዘሩት ያነሰ እንዳልሆነ ለመግለፅ
Live high on the hog • ሊቭ ሃይ ኦን ዘ ሆግ
በጣም ብዙ ገንዘብ ሲኖረናን በምቾት ስንኖር