E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


ይደውሉልን!
0917318110
0912407472
0948398047

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


#Update

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡

የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።

የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡

ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

@EntranceHubEthiopia

6.8k 0 165 4 80

Grade 9 Mole and Stoichiometry.pdf
1.4Mb
📄Chemistry practice Questions

📕Grade 9

📑Mole and Stoichiometry

100% useful for Entrance Examination

😎Entrance Hub Team Expert


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
💒ይቅርታ 💒
የዓብይ ጾምን በይቅርታ እንጀምር ።

Entrance Hub ላስቀየምናችሁ የሰው ልጆች ሁሉ ይቅርታ🙏


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌙ረመዳን ከሪም

ይህ ረመዳን የሰላም፣ የደስታ እና የበረከት ያድርግልን።

ስለማችንን የምንመልስበት አላህ ሀገራችንን ሰላም የሚያደርግበት ወር ያደርግልን ። ረመዳን ከሪም!


Drainage on map .pdf
586.2Kb
Drainage on map .pdf'

Entrance Hub 90 Days challenge

@EntranceHubEthiopia




Physics Revision Notes...pdf
2.2Mb
Physics Revision Notes!

Motion Revision.

@EntranceHubEthiopia


the meaning of map Geography 02 .pdf
818.8Kb
Geography Map reading part 1
በነገራችን ለይ እኛ ምናዘጋጀው ኖት የመፅሐፉ ዋና ዋና ነጥቦች ስለሆነ ዝርዝር መረጀ ለማግኘት Textbooks አየት አድርጉት

@EntranceHubEthiopia


Re. Maths Phase 1-.pdf
812.6Kb
Remedial....

Phase 1 . ፈተና ዛሬ ተጠናቋል!


EH 90 DAYS CHALLENGE
WEEK 2 PROGRAMS


Tutorial ለማግኘት ብር ከፍላቹ እስከአሁን ምላሽ ያላገኛቹ ልጆች  እንዲሁም መመዝገብ የምትፈልጉ ልጆች አናግሩን 👇👇👇👇

@Entrancehub_Admin




🔅ስለ ENTRANCE HUB ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?
Entrance Hub ምንድነው?ጥቅሙስ?
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
➥በ2014 ምን ያህል ስኬታማ ነበረ?
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
የ 2015 በቅርቡ እናሳውቃለን🥰
➥እንዴት መመዝገብ እችላለሁ?👇
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
➥የክፍያ አማራጭ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
የአመቱ Program የቱ ነው?
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
💫Natural Science 👇
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
💫Social Science 👇
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
➥ማድረግ ያለብን ጥንቃቄ ▣
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
➥ጠቃሚ መሆኑን እንዴት ማወቅ እችላለሁ
➪ይህን ይጫኑ ➪ Click Here
ያልተመዘገባችሁ ተመዝገቡ ፣ እድሉን ተጠቀሙ
     ✅ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
           @EntranceHubbot
   🔉 ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
          @EntranceHubEthiopia
💬ለተጨማሪ መረጃ እኛን ያግኙን💭
          @Entrancehub_Admin
© ENTRANCE HUB ETHIOPIA
#በትጋት_ወደ_ልህቀት!


Tutorial ለማግኘት ብር ከፍላቹ እስከአሁን ምላሽ ያላገኛቹ ልጆች  እንዲሁም መመዝገብ የምትፈልጉ ልጆች አናግሩን👉 @Entrancehub_Admin


GEOGRAPHY STUDY BOOK 01
scheduled Post for Tomorrow (Thursday 12:00 Am Local Time)
Stay tuned


የ90 ቀናት የጥናት ተጋድሎ እንደቀጠለ ነው!
በEH STUDYBOOK ጥናት፣
EH OpenBook Exam እራሳችሁን በእየፈተናችሁ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች የእውቀታችሁን ልክ እየገመገማችሁ፣
EH EXAM ROOM ከመንግስት እስከ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር እየተወዳደራችሁ፣ እስከፈተና ቀን ድረስ ጥናትን እንደ ጨዋታ በቀላሉ እየተጨዋታችሁ ዝግጅት አድርጉ!
ዘንድሮ ፈተናውን እራሱን እንፈትናዋለን!
ብቻኛው አጋዥ Entrance Hub!

አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እንደቀጠለ ነው!
ለመመዝገብ @EntranceHubbot ይጠቀሙ!
#በትጋት_ወደ_ልህቀት

14k 0 17 8 61

EH OPEN EXAM Economics 01 (1).pdf
8.0Mb
EH OPEN EXAM Economics 01
#EhOpenBookExam
#Economics
ፈተናው 3 Part አለው
Part 1➺ ምርጫ 63 ጥያቄ
Part 2 ➺አዛምድ 4 ጥያቄ
Part 3 ➺  ጥልቅ ማብራሪያ መስጠት 5  ጥያቄ
በአጠቃላይ 72 ጥያቄዎች ለዛሬ ቀርቧል።

መልካም ፈተና!
@EntranceHubEthiopia


የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሆናችሁ እስከ ማታ 3:00 ድረስ የቀረበውን ፈተና ሰርታችሁ እንዲትጨርሱ!
#EhOpenBookExam
#Economics
ፈተናው 3 Part አለው
Part 1➺ ምርጫ 63 ጥያቄ
Part 2 ➺አዛምድ 4 ጥያቄ
Part 3 ➺  ጥልቅ ማብራሪያ መስጠት 5  ጥያቄ
በአጠቃላይ 72 ጥያቄዎች ለዛሬ ቀርቧል።
ጥያቄዎች የዋዛ አይደሉም😁 አስተውላችሁ ስሩት፣ መፅሀፋችሁን እና ጧት የቀረበውን Eh Study Book መጠቀም መብታችሁ ነው!
መልሱን ከ2:30-3:00 ድረስ በ @EHsocialBot ማስገባት አለባችሁ!
መልሱን ከ100 በላይ በላይ የማትልኩ ከሆነ በቻናል አናቀርብም። ለሰራው ብቻ Inbox እንልካለን!
መልካም ፈተና!


ከነገ ጀምሮ 14 History Study Books ከጥያቄዎቹ ጋር አብሮ ይቀርባሉ
BOOK 01 ነገ ጧት 12:00 በ Private Channel ይጠብቁን.....


Eh Study Book History 01 Sample .pdf
1.4Mb
#Eh Study Book History 01 Sample

20 last posts shown.