Entrance prep E-learning


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Education


It is channel created to help students for their national examination and also learning general skills.
Unlock your potential with entrance prep.
Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC
For paid promotion and cross @Epeadmin

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Education
Statistics
Posts filter


ዛሬ ክፍያ ፈፅማችሁ payment verification ለላካችሁ ሁሉ 90 days ቻሌንጃችን ወደሚሰጥበት private ክላስ አስገብተናችኋል 🤝

💫ምላሽ ያላገኛችሁ ካለችሁ አሁኑኑ
@Epeadmin ላይ natural / social የሚል በመጨመር የክፍያ ማረጋገጫውን ክላስ 2:30 ከመጀመሩ በፊት ላኩልን🙏

የ90 ቀን ቻሌንጃችንን ዛሬ 1 ብለን ልንጀምር ነው እስካሁን ያልተመዘገባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡና እንደናንተ ለማትሪክ ውጤታቸው እየሰሩ ካሉ እንቁ ተማሪዎቻችን ላይ ተቀላቀሉን🥰

✨ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot


#ዛሬ ይጀመራል🥳

በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የEntrance prep tutorial *90 days challenge* ዛሬ ሰኞ መጋቢት 1 / 2017 አ.ም ማታ ይጀመራል😍

በነዚህ 90 ቀናት እስከ (ሰኔ 1) ለድፍን 3 ወራት እናንተን ለማትሪክ አዘጋጅተን እናስፈትናለን🤗

✍እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ማትሪክ
በዚህ አመት ከወራት በኋላ ለምትፈተኑ የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዛሬውኑ ምዝገባ ለማከናወን እንደምትችሉ እናሳውቃለን🙏

💥ክላሳችን 2:30 ላይ ደመቅ ብሎ ይጀመራል 🤝

ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot

Join👉 
@Entanceprepare


ትናንት እና ዛሬ ተመዝግባችሁ የደረሰኝ ፎቶ/ screen shoot ያላካችሁ @Epregisterbot ላይ በመላክ እስከ ጠዋት ድረስ ተመዝገቡ🙏

ለተጨማሪ ጥያቄ 👉 @Eptutor2017bot


ነገ ቻሌንጃችን በይፋ ይጀመራል🤩

ማትሪክ ማለፍ ብቻ ሳይሆን አሪፍ ውጤት አምጥተው መስቀል የሚፈልጉ ተማሪዎች ተቀላቅለውናል 🤝

ሁላችሁም እኛን ተቀላቅላችሁ በ90 ቀናት ውስጥ ከፈተና በፊት መዘጋጀት ያለባችሁን ሁሉ ከኛ ጋር ማጠናቀቅ ትችላላችሁ🤗

ቻሌንጃችንን ለመቀላቀል ለተመዘገቡ ተማሪዎቻችን portion coverage ይቀረኛል ጥያቄ መስራት አልቻልኩም ስጋት አይደለም🥰

ዛሬውኑ ተመዝገቡ👇

@Epregisterbot


💥ብዙ ተማሪዎች አመቱን ሙሉ በ አሪፍ ሁኔታ ሲዘጋጁ ይቆዩና ፈተናው እየቀረብ ሲመጣ በሚሰሩት ስህተት ምክንያት የሚፈልጉትን ዉጤት ሳያመጡ ይቀራሉ::

📌 ይሄም ስህተት ምንድነው ፈተናው እየቀረብ ሲመጣ ትምርህቱን ለመከለስ እና ደጋግሞ ለማንበብ መሞከር ነዉ::

እና ምን ማድረግ ነዉ ሚሻለው በዚህ ሰዓት ካላቹ🤔.....
1. በቀን በጣም ብዙ ጥያቄዎችን መስራት

- በዚህ መንገድ ክፍተታቹን ለመለየት ያግዛችዋል ከዛም በተጨማሪ ለፈተናው ሚያግዛቹን ጥያቄ የመስራት Skill ታዳብራላቹ::

2. ሚሸመደዱ ቦታዎችን ለይቶ ማወቅና technical መሆን::

ለዚህም ነው የEntrance prep tutorial 90 days challenge የተዘጋጀው ተማሪዎቻችንን በመጨረሻው ሰአት የምንታደግበት ለናንተም የዚህ ሁሉ ጊዜ ልፋታችሁን ገደል ከመክተት ለመዳን በዚህ ቻሌንጅ መንገዳችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ🙏


ቻሌንጁ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ በተዘጋጀው private ክፍል ከ ሰኞ መጋቢት 1 / 2017 አ.ም ጀምሮ በይፋ ይጀመራል
አሁኑኑ ይመዝገቡ🤩

ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot

Join us👉
@Entranceprepare


#2 ቀን ቀረው

90 days challenge ሰኞ መጋቢት 1 / 2017 አ.ም ይጀመራል

ማትሪክ በዚህ አመት ከወራት በኋላ ለምትፈተኑ የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ እና ነገ ማከናወን እንደምትችሉ እናሳውቃለን🙏

ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot

Join👉
@Entanceprepare


#3 ቀን ቀረው 90 days challenge

መልካም ዜና ለዘንድሮ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ

💥ለፈተና ከ4 ወር ያነሰ ጊዜ የቀረ በመሆኑ Entrance prep tutorial ለሁሉም የዚህ አመት ተፈታኞች ከ9-12 ያለውን በ 3ወር እንዲያጠናቀቁ እና ራሳቸውን በጥያቄዎች እንዲፈትሹ ለማድረግ 90 days challenge
አዘጋጀ🥳

ቻሌንጁ ለነማን ያገለግላል

የተፈጥሮም ሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሆናችሁ
1)እስካሁን ያለውን ጊዜ በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ሁሉንም cover ላደረገችሁ Revision time ላይ ለምትገኙ
  

2)በከፊል አጠናቀቃችሁ ቀሪውን cover ማድረግ እንዲሁም Revise ማድረግ እና ጥያቄ practice ማድረግ ለሚያስፈልጋችሁ

3)ምንም እንዳልጀመራችሁ የሚሰማችሁ ግን ደግሞ በቀረው ጊዜ ሽራፊ ደቂቃ ሳታባክኑ በ90 ቀን ውስጥ ሁሉንም ከጥያቄ ጋር መጨረስ ለምትፈልጉ

ቻሌንጁ ምን ምን ይዟል
✔️ ከ9-12 cover መደረግ ያለባቸውን ሁሉንም ምዕራፎች🤩
✔️ የእያንዳንዱ ቀን መመሪያ የጥናት እቅድ🤗
✔️በእቅዱ መሰረት ለጥናት የሚያግዟችሁ እንዳስፈላጊነቱ  በጥራት የተዘጋጁ የvideo & audio ማብራሪያዎች፣short notes፣mindmaps፣ቴሌግራፎች😍
✔️በEp tutorial የሚዘጋጁ መለማመጃ ሞዴል ጥያቄዎች🤝
✔️የተለያዩ አመት EUEE ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር🙈
✔️ study Tips ሰቅለው ካለፉት ሲኒየሮቻችሁ🥸
✔️ motivate ሆናችሁ በእቅዳችሁ መሰረት የምትዘጋጁበት እና የምትረዳዱበት study community 🤞


💫ቻሌንጁ ሰኞ (01/07/2017አ.ም) የሚጀመር ሲሆን ምዝገባ ሁሉንም ተማሪ ባማከለ መመዝገቢያ 200 ብር ብቻ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ለፈተናችሁ መዘጋጀት ብቻ

✨ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot
✨Join us 👉 @Entranceprepare


90 days challenge ምዝገባ በሁለተኛ ቀን ዛሬም እንደቀጠለ ይገኛል🤩

በየትኛውም መንገድ የማትሪክ ውጤታችሁ የወደፊት ህይወታችሁን አቅጣጫ ይወስናል

ለዝግጅት አረፈደም❗️
ብዙዎች የሚሳሳቱት ነገር ለፈተና ወራት ሲቀሩ የሚደረገው ማንኛውም ድርጊት አመቱን ሙሉ ካደረጉት ጥናት የበለጠ ዋጋ እንዳለውና ውጤታቸውን እንደሚወስን ነው💯

የዚህን ጊዜ ዋጋ ለተረዱና ባለው ጊዜ ራሳቸውን ለፈተና ብቁ ለማድረግ ለወሰኑ ተማሪዎች በነዚህ 90 ቀናት ከ9-12 covet አድርገው ጥያቄ እንዲሰሩ የሚያችል ልዩ Tutorial ላይ በዚህ ጊዜ ደና ነገር እንኳን በማይችል 200 ብር ብቻ በመመዝገብ ለፈተናችሁ ተዘጋጁ እንላለን

ቻሌንጁ ሁለቱንም streams የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችንም የሚካትት ነው

ማሳሰቢያ - ክላሱ የፊታችን ሰኞ መጋቢት 1 ስለሚጀመር ባሉት ውስን ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ


ለመመዝገብ👇
@Epregistetbot

join 👉 @Entranceprepare


SAT-Quantitative-Question-Bank.pdf
7.4Mb
🌟SAT Quantitative Question Bank

🪐Download አርጋችሁ እዩት 😊!! Best መፅሀፍ ነው✌️


Share for your friends😍

Register on our 90 days challenge to cover up portions from 9-12 to 2017 EUEE takers👇
@Epregisterbot


⚡ 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 
@Entranceprepare
@Entranceprepare


Polymer ppt for grade 12.pdf
1.3Mb
🧪 Grade 12 Chemistry

🥌Polymer best Short Note(New curriculum )

Share for your friends😍

Register on our 90 days challenge to cover up portions from 9-12 to 2017 EUEE takers👇
@Epregisterbot


⚡ 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 
@Entranceprepare
@Entranceprepare


ዛሬ ለተመዘገባችሁ ሁሉም በ90 days challenge የጥናት ፕሮግራም መሰረት በ3ቱም ወራት ሳናዛንፍ የምንመራበት private channel ላይ ለመግባት link የሚላክላችሁ ይሆናል ከአንድ ጊዜ በላይ bot ላይ አትላኩ በትዕግስት ጠብቁን🫡

በመጀመሪያ ቀን ምዝገባ ብዙ 500+ ተጠባቂዎች እንዳሉን አይተናል💪



የትኛውም ውጤት የጥረት ፣ የፍላጎት እና የምርጫ ውጤት ነው🙌 ጀግኖቻችን🥰

ለመመዝገብ 👇
@Epregisterbot


በEntrance prep tutorial "የ90 days challenge" ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል🤩

በዚህኛው ዙር የተወሰኑ ተማሪ ብቻ ስለምንቀበል ማትሪክን በጥሩ ውጤት የምትፈልጉ ሁሉ አሁኑኑ በ200 ብር ብቻ መመዝገብ እና እኛን መቀላቀል ትችላላችሁ🥰

ስለ 90 days challenge መረጃ 👇
https://t.me/Entranceprepare/1763

ለመመዝገብ👇
@Epregisterbot


#ለ2017 ተፈታኞች በሙሉ🤩

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በዚህ አመት 12ተኛ ክፍል ለሆናችሁ እና ማትሪክ ለምትፈተኑ በሙሉ ለፈተና 3 ወር ከተወሰኑ ቀናት ይቀራችኋል 🤗

ጊዜው ይሄዳል አይደል😞 መስከረም ላይ በሚገባ ተዘጋጁ ስንል እንደነበረው አሁንም ከምኔው እንዳለፈ እንኳን ሳናውቀው 6 ወር ጨረስን😔 እስካሁን ያለውን ጊዜ በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ለጨረሳችሁ ይሄ ሰአት ውድ የክላሳ ጊዜያችሁ ፤ በከፊል ላጠናቀቃችሁ ቀሪውን ጨርሳችሁ ያጠናችሁትን የምትከልሱበት 👨‍🔬፤ ምንም እንዳልጀመራችሁ የሚሰማችሁም ደግሞ በቀረው ጊዜ ሽራፊ ደቂቃ ሳታባክኑ ያቅማችሁን የምታደርጉበት🥸 እና አይ አሁንማ በቃ ጊዜው አልቋል ☹️ምንም ማረግ አልችልም 😖ያላችሁም ከተስፋ መቁረጥ ወታችሁ   የሞት ሽረት ትግል ማድረጊያ ነው💪

ሁላችሁንም ግን እኩል የሚያመሳስለው እስካሁን ካረጋችሁትም ካላረጋችሁትም በላይ የአሁኗ ጊዜ በጣም ወሳኝ ናት🤗


የአብዛኛው ተማሪዎች ችግር የሆኑትን
👉ያጠኑትን እና ያላጠኑት ግራ እስገባቸው ድረስ መወዛገብ😳
👉 አጥንቼ ከጨረስኩ በኋላ ፈተና ጥያቄ ስሰራ ከበደኝ በሚል መጨነቅ😞
👉 በተደጋጋሚ በምትፈተኗቸው ሞዴሎች ጥሩ ውጤት አልመጣም ብሎ ተስፋ መቁረጥ🥺/ ሞዴሉን ጥሩ የሰሩት ደግሞ በOver confidence መዘናጋት🤭
👉 ጊዜው በመቃረቡ ምን አይነት እቅድ ውጤታማ እንደሚያደርግ ባለማወቅ መጨነቅ🤯
👉 ባወጡት የጥናት ፕሮግራም መመራት መቸገር 🙄
ሁሉንም ለመቅረፍ Ep tutorial 90 days challenge ለሁሉም የዚህ አመት ተፈታኝ ተዘጋጀ🥳

ስለ Ep tutorial 90 days challenge 🥰


✔️ሁሉንም ከ9-12 ከት/ሚኒስቴር በወጣው መመሪያ መሰረት old & new curriculum books በ90 ቀናት (እስከ ሰኔ 1)መጨረስ የሚያስችል🤩
✔️ በእያንዳንዱ ቀን ማጥናት ያለባችሁን ጭምር በፕሮግራም መመራት የሚያስችላችሁ የጥናት እቅድ🤗
✔️በእቅዱ መሰረት ለጥናት የሚያግዟችሁ እንዳስፈላጊነቱ  በጥራት የተዘጋጁ የvideo ማብራሪያዎች ፣ Audio ማብራሪያዎች ፣ በየunit የተዘጋጁ እና አሰልቺ እና ጊዜ ፈጂ የሆነውን short note ማውጣት የሚያስቀሩላችሁ በኛ የሚዘጋጁ Ep tutorial short notes ፣ mind maps ፣ ቴሌግራፎች😍
✔️በEp tutorial የሚዘጋጁ መለማመጃ ሞዴል ጥያቄዎች🤝
✔️የተለያዩ አመት EUEE ጥያቄዎችን ከማብራሪያ ጋር🙈
✔️ ለፈተና በቀረቡ ቀናት አብዛኞቹ ተማሪዎች የሚያረጓቸውና ለውጤታቸው መበላሸት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን እና መከተል ያለባችሁ Tips ሰቅለው ካለፉት ሲኒየሮቻችሁ🥸
✔️ ለብቻ ከማጥናት ይልቅ motivate ሆናችሁ በእቅዳችሁ መሰረት ለመዘጋጀት በሚገባ የሚረዳችሁ እና የምትረዳዱበት study community
🤞

ሁሉም የ12ተኛ ክፍል የሆነ ተማሪ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ምርጥ የ90 ቀናት የጥናት challenge መቀላቀል ለሚፈልጉ ሁሉ ነገ በይፋ ይከፈታል


ለተፈታኝ ጓደኞቻችሁ share👇🥰
@Entranceprepare
@Entranceprepare


EP_History_Model_Answer .pdf
5.5Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare


Answer sheet for chemistry model.pdf
77.8Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare


EP_Geo_Model_Answer .pdf
5.5Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare


Bio answer sheet Ep Tutorial.pdf
77.1Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare


Answer sheet for SAT model.pdf
84.4Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare


EP_ECO_Model_Answer .pdf
5.5Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare


Answer key for physics.pdf
78.2Kb
በ Entrance prep Tutorial class የተዘጋጀ የባለፎ private class model ፈተና መልሶች👇

share and join 😍👇
@Entranceprepare

20 last posts shown.