⚜️Notcoin ከdogs ጋር በመተባበር አዲስ Stickers market telegram ላይ Launch አድርገዋል ።
⭐️star ካላቹ stickኦችን ግዙ ልክ እንደ NFT ነው
❌ያሌላቹ ደሞ ሁለት sticker free አለ ከላይ ያለው 👆limite⏰ ስላለው በነፃ የሚሰጠውን በፍጥነት ውሰዱ የቦትን ሊንክ ከስት አስቀምጥላቹሀለው
-ዛሬ ለሊት ነው የተጀመሩ ብዙ ሰው ለመውሰድ ቦቱ እየተጨናነቀ ስለሆነ ደጋግማቹ ሞክሩ free የሆኖን በፍጥነት ውሰዱ
⬇️⬇️
@sticker_bot