Ethio 360 Media


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አስቸኳይ መረጃ ለፋኖ ይድረስ።


ታህሳስ 07 ቀን 2017 ዓ.ም
ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተላለፈ መመሪያ
__
ከሕዳ
ር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ግዜ ከአምቡላንሶች በስተቀር መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ሆነው እንዲቆዩ እንዲሁም ከጤና ተቋማት ውጭ ማህበራዊ አገልግሎት ተቋማት እንዲዘጉ መመሪያ መሰጠቱ ይታወቃል።

ዛሬን ጨምሮ ላለፉት 8 ቀናት የተሰጠው ትእዛዝ ያለ መሸራረፍ ተተግብሯል። በእነዚህ ግዜያት ውስጥ በሲቪሊያን ላይ ሊደርስ የሚችል ጉዳትን መቀነስ ከመቻሉም በበርካታ አካባቢወች አስደናቂ ኦፕሬሽኖችን በማከናወን የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያወችን እንዲሁም ተሽከርካሪወችን ከጠላት ማርከናል። የጠላትን ወታደራዊ እቅዶችም ማዛባት ተችሏል።

ይሁን እንጅ የተላለፈው መመሪያ ተፈፃሚነት ከዚህ በላይ መቀጠሉ በህዝብ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያደርሰውን ጫና በማገናዘብ #ከነገ #ማክሰኞ #ታህሳስ 08 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እና የተቋማት ክልከላ እና ገደቡ የተነሳ መሆኑን እናስታውቃለን::

አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!

የአማራ ፋኖ በጎጃም!

ታሕሳስ 07/04/2017 ዓ.ም
 


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አብይ አሕመድ እና በሽር አል አሣድ

ክፍል 3 የመጨረሻው


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አብይ አህመድ እና በሽር አል አመድ

ክፍል 2


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
አብይ አሕመድ እና በሽር አል አሣድ
ክፍል 1


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልእክት!!


ዘመድኩን በቀለ👆


እኔየምለው…

"…በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድን ሥርዓት በክላሽ መጣል አይቻልም" በማለት እሱ ብቻ አውርቶ፣ አስጨብጭቦ በሚወርድበት ሸንጎው ሲደሰኩር የነበረውን የአቢይ አሕመድን ዲስኩር ደጋግመው ሲያሰሙን የነበሩት እና አደንቁሬ የኢትዮጵያ ጎምቱ ሚዲያዎች የባሽር አላሳድ መንግሥት በአንድ ሳምንት ትጥቅ አከርካሪው ተመትቶ መገርሰሱን አልሰሙም እንዴ?

"…ምነ አቢይ አሕመድ ሲጨንቀው፣ ሲጠበው ወደ እነ ኢዩ ጩፋ፣ ወደ እነ እስራኤል ዳንሳ፣ ወደ እነ ዮናታን አክሊሉ፣ ወደ እነ ይዲዲያ ነው ኤዲዲያ ሀገር ወደ ደቡብ ሄዶ ሀገር ሰላም እንደሆነች ለማስመሰል ራሱን በራሱ የሚያረካበትን የደቡብ የዐርባ ምንጭ ጉዞው ላይ ብቻ አተኮሩ? አንድ መስመር ዜና ማንን ገደለ? 😂

"…የበሸር አላሳድ ወታደሮች ዩኒፎርማቸውን ቀይረው፣ መሳሪያቸውን ጥለው ወደ ኢራቅ ሲሰደዱ ቪድዮውን አላዩትም፣ ወይም አልደረሳቸውም? ቤተ መንግሥቱ ሲወረር፣ ማንኪያና ሹካ ሳይቀር ሲዘረፍ አላዩምን?

"…ለማንኛውም እነርሱ ካላሳዩአችሁ እኔ ዘመዴ ሶሪያን በተመለከተ ዛሬ ማታ ተአምር ነው የማሳያችሁ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንቅልፍ አጥታ ወያኔንና ሻአቢያን ስታሰለጥን የነበረችው ሶሪያም ኢትዮጵያ ሳትፈርስ ልክ ኢራቅ፣ ሊቢያ፣ ዮርዳኖስ፣ የመን፣ ሶማሊያ፣ ሱዳንና እና ፍልስጤም ዓይናችን እያየ፣ ጆሮአችን እየሰማ እሷም ፈረሰች። አቤት የፈጣሪ ሥራ።

"…የኢትዮጵያም አምባገነን የብልፅግናው አቢይ አሕመድም ጉዳይ እንዲሁ ነው። አርባ ምንጭ በመደበቅ፣ ኦነግ ሸኔን ጠብቀኝ ብሎ ወደ ሸገር በመሰብሰብ፣ ሕፃናትና የአእምሮ ህሙማንን ጭምር ለጦርነት በማፈስ አገዛዙን ማጽናት አይቻልም። የሆነ ቀን የሆነ ቦታ መከላከያው አከርካሪው ሲሠበር ወይም መከላከያው ነቅቶ ከሕዝብ ጋር ሲቆም ሁሉም ነገር ያበቃለታል።

• እነ ፋና፣ ኢቢሲ፣ ዋልታ ተንፒሱ እንጂ…?


በአዲስ አበባ የሚሰማው ተኩስ ምንድን ነው?

- በተኩሱ አንድ ሴት መገናኛ አካባቢ ተመትታ ህይወቷ አልፏል

(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ እንደ ገርጂ፣ ጃክሮድ፣ ሾላ፣ 6 ኪሎ፣ መነን፣ ጎሮ ወዘተ ያሉ አካባቢዎች ከፍተኛ ድምፅ ያለው ተኩስ ሲሰማ ነበር።

በርካታ ነዋሪዎች በድምፁ ተደናግጠዋል፣ መረጃ የሰጠ የመንግስት አካልም የለም።

መሠረት ሚድያ በዚህ ዙርያ ባደረገው ማጣራት ተኩሱ ከሰሞኑ ከመንግስት ጋር እርቅ ፈፀሙ በተባሉት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት የተተኮሰ ነው።

መገናኛ አካባቢ አንዲት ሴት በተኩሱ ምክንያት በጥይት ተመትታ ህይወቷ ማለፉም ታውቋል።

ታጣቂዎቹ የኦነግን ባንዲራ በመያዝ ከሸገር ከተማ በመነሳት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ ወደ ሰማይ እየተኮሱ እንደገቡ የደረሰን መረጃ ያሳያል።

"ታጣቂዎቹ በቅጥቅጥ አና በሃይሉክስ መኪና ተጭነው ሾላ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ተኩስ አየተኮሱ እየተጓዙ ነበር" ያለን አንድ የአይን ምስክር በሁኔታው በርካቶች እንደተደናገጡ ገልጿል።

ህዝብ በሚንቀሳቀስበት ጎዳና ላይ ድርጊቱ መፈፀሙ እንዳሳዘናቸው የገለፁት ነዋሪዎች ህዝብን በዚህ ሁኔታ፣ በተለይ ቀድሞ ባልተገለፀበት ሁኔታ ማሸበር አግባብ እንዳልሆነ ተናግረዋል።

መሠረት ሚድያ ሾላ ፖሊሲ ጣቢያ ከሚገኙ አንድ የፖሊስ አባል ድርጊቱን ያረጋገጠ ሲሆን አንዳንዶች ከተኮሱ ቦታ በድንጋጤ ሲሸሹ ይታይ እንደነበር ገልፀዋል።

ፎቶ: ፋይል

መረጃን ከመሠረት!


በጥብቅ ዲሲፕሊን የሚተገበር መመሪያ!
አልሰማንም እንዳትሉ ተብላችኋል!!

ከሰኞ ህዳር 30/2017 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውም አይነት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እቀባ ተደርጓል፤ አልሰማሁም አያድንም። ጥሪ ሳይሆን ወታደራዊ መመሪያ ነው።

ይህንን መመሪያ የጣሰ እንቅስቃሴ የማደናገሪያና ለጠላት ኃይል ሽፋን የመስጠት እንቅስቃሴ ተደርጎ ስለሚታሰብ በእራስ ላይ ውድመትን ያስከትላል።

የእንቅስቃሴ እቀባውን ተከትሎ ህዝባችንም ከመሪዎቻችን የሚተላለፍለትን መመሪያዎች ከወዲሁ በንቃት ይጠባበቅ።


ወቅታዊ መግለጫ

የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ በሚንቀሳቀስባቸው የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ካሉት 31 ቀበሌዎች ውስጥ 28ቱን ፋኖ የተቆጣጠረ ሲሆን ባለው የአፓርታይድ የአብይ አህመድ መንግስት 3 የከተማ ቀበሌዎችን ነው ከሞላ ጎደል የተቆጣጠራቸው ስለሆነም ከሚቆጣጠራቸው ከነዚህ ቀበሌዎች ውስጥ ያሉትን የአማራ ወጣቶች አዝመራ በመሰብሰብ ላይ ከሚወቁበት አውድማ ላይ ጭምር በማፈስ እስትንፋሴን ያስቀጥሉልኛል ብሎ ላሰበው የመጨረሻ ጦርነት ለመዘጋጀት ወረዳው ላይ የአስር ቀን ስልጠና በማሠልጠን ላይ ይገኛል።

ስለሆነም መላው የወረዳው ህዝብም ሆነ የታፈሡ ሠዎች ማወቅ ያለባቸው ነገር ያፈሳቸውን ሰዎች ፦
የሸዋውን ወደ ጎንደር ፣ የጎንደሩን ወደ ሸዋ ፣ የወሎውን ወደ ጎጃም ፣ የጎጃሙን ወደ ወሎ በማዞር ወይም በማቀያየር እቅዱን እንዲያስፈፅሙለት እየሠራ እንደሚገኝ እና ስልጣነ መንበሩን በድሃ ልጅ ደም ማራዘም ሳይታለም የተፈታ መሆኑን ህዝቡ ጠንቅቆ እንዲያውቀው ስንል የጥንቃቄ መልዕክታችንን እያስተላለፍን ፦
 አሁን ህዝቡ እራሱን ከአፈሳ ለመከላከል የጀመረውን ግብግብ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።


የብልፅግናው አገዛዝ በማህበረሰቡ ላይ ከምንጣፍ ጎታቹ የአብይ ሠራዊትና ከጋሻ ጃግሬዎቹ ጋር በገጀራ ፥ በዱላ ፥በመጥረቢያና በቢላዋ እራሱን እየተከላከለ ሁሉም በሚባል ደረጃ ማህበረሰቡ ቤትና ንብረቱን ትቶ በዱርና በጫካ መኖሪያውን አድርጓል ።

በመሆኑም እርስ በእርስ ከሚያጋድለን አረመኔአዊ አባገነን መንግስት መንጋጋ ለመላቀቅ ሰልጣኙ ከወረዳችን እንዳይወጣ መላው ማህበረሰባችን መንገድ በመዝጋት እና አመፅ በማንሳት ሠራዊቱን በመበተን ወደ ነበልባል ብርጌድ እንድትቀላቀሉ እና የአብይ አህመድን አባገነናዊ መንግስትን በአፋጣኝ ወደ ግብዓተ መሬቱ እንድናስገባ ስንል ጥሪአችንን እናቀርባለን።

  -ነፃነታችንን በክንዳችን
  -ድል ለአማራ ፋኖ
  -ላንጨርሰው አልጀመርነውም

ከነበልባል ብርጌድ ሚድያና ኮሚኒኬሽን
  ፋኖ መምህር አጥናፉ አባተ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የኦርቶዶክሳውያን የእርድ ዜና…!

"…በምስራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያንን የማረድ አረመኔያዊው ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህ ወረዳ ለመታረድ መስፈርቱ  ብሔር ሳይሆን ሃይማኖት እንደሆነ ነው የሚነገረው። ለምሳሌ ኅዳር 13 /2016 ዓም ከታረዱት 28 ኦርቶዶክሳውያን መካከል በሴሮ፣ ጥር 10 /2016 ዓም በጪሳ ተ/ሃይማኖት ጥምቀተ ባሕር ላይ የታረዱት በሙሉ የኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ናችው።

"…ላለመታረድ ኦርቶዶክስ ሆነህ ኦሮሞ ብትሆንም የሚሰማህ የለም። ትታረዳታለህ። መታረድ ብቻ ሳይሆን ከመታረድ የተረፈው ርስቱን እና ሀብት ንብረቱን ለእስላሞቹ ጥሎ እንዲሰደድ ይፈረድበታል። በዚህ ወረዳ ብቻ አምና በመቶዎች የሚቆጠቆጠሩ ኦርቶዶክሳውያን ታርደዋል፣ ብዙዎች ርስት ጉልታችውን ጥለው ተሰደዋል። ሌላው ቀርቶ በዚህ በያዝነው ሕዳር ወር ብቻ 24 ኦርቶክሳውያን ታርደዋል።

"…በዚህ ወረዳ ያለው ካቢኔ በሙሉ እስላም ስለሆነ እስላሙ በሙሉ እንዲታጠቅ ተደርጓል። አስቀድመው የግል የመሣሪያ ፈቃድ ያላቸውንም ሆነ በጸጥታ መዋቅር ውስጥ የሚሠሩትን ኦርቶዶክሳውያን ትጥቅ አስፈትተዋቸው ነው ሳይዉሉ ሳያድሩ መጥተው ማረድ የሚጀምሩት። መከላከያ ተብዬዎቹ የተወሰነ ፍተሻ አድርገው ከእያንዳንዱ ሙስሊም ቤት አራት አራት ክላሽ ነው የተገኘው። የሚያስታጥቁት ደግሞ የወዳው ባለሥልጣናት ናችው።

"…አሁን ከህዳር 11 ጀምሮ እስከ ትናንት ሌሊት ድረስ 11 ኦርቶዶክሳውያን የታረዱ ሲሆን የ9ኙ ስም ዝርዝር ደርሶኛል።

① አቶ ዘዉዴ ረዳ (33)ባል
② ወ/ሮ አታለሉ ንጋቱ(27)ሚስት
③ ለዝና ለገሠ (58)አባት
④ ብዙነሽ ለዝና (27)ልጅ
⑤ በላይነህ ጥላሁን (65)
⑥ ተሾመ ስዩም (32)
⑦ ዘላለም ተክለእሸት (30)
⑧ ኃይሌ ወርቅነህ (20)
⑨ አስቻለው ደለለኝ (19)

"…ይሄ ምልክት ነው። ሩዋንዳው ከፊት ነው።


#በአዲስ አበባ የቦንብ ጥቃት ደረሰ‼

✍️ትላንትና ምሽት በአዲስ አበባ በሁለት አካባቢዎች የቦንብ ጥቃት መድረሱን የመረጃ የምንጮች  ገልፀዋል።

✍️በከተማው አያት አርባ ዘጠኝ እና ሰሚት በሚባሉ አካባቢዎች በድረሱ የቦንብ ጥቃቶች  በፖሊስ አባላት እና በተሽከርካሪዎች ላይ የህይወት እና የንብረት ጉዳት መድረሱ ተስምቷል።

✍️የመጀመሪያው ጥቃት  የደረሰው   አያት አርባ ዘጠኝ አካባቢ በተለምዶ  ውሃ ታንከር በሚባለው አካባቢ ሲሆን  3 የፖሊስ  አባላት መሞታቸዉ ነው የተገለፀው ።

✍️ሁለተኛው ደግሞ ሰሚት ፔፒሲ አካባቢ ሲቪል ለባሺ ደህንነት አባላት ላይ በደረሰው የቦንብ ጥቃት ሲጠቀሙባት የነበረዉ መኪና በእሳት መቃጠሉ ሲነገር አባላቱ ላይ ጉዳት አድርሰው ከአካባቢዉ ማምለጣቸውን ከምንጮቾ አረጋግጠናል።

ህዳር 20/2017 ዓ.ም



ህዝብ ያሸንፋል💪💪💪
 


ሰዎች ለበርካታ አመታት ከኖሩበት አካባቢ በሁለት እና ሶስት ቀናት አጣድፎ እና ቤት አፍርሶ ማባረር፣ ለሰራተኞች ለሁለት እና ሶስት ወራት ደሞዝ አለመክፈል፣ የአካል ጉዳተኞችን እና የ15 አመት ህፃናትን ጭምር አፍሶ ወስዶ ለመልቀቅ በብር መደራደር... ከሰሞኑ ግፎች በጥቂቱ።

የጥቁር ህዝብ የነፃነት ምሳሌ የሆነው ኢትዮጵያዊ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ህብረቱን አጥቶ በአንድነት ድምፁን ማሰማት አቅቶታል።

እሱ እንዳለ ሆኖ ይህን የሚያዙት እና ሚያስፈፅሙት አካላት ግን ቤተሰብ የላቸውም? ልጆች የሏቸውም?



@EliasMeseret

ሰው እንዴት መሰባሰብ አቃተው ??


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ምን ትላላችሁ??


ፒኮክ መናፈሻ ምን ተፈጠረ ??

በትላንትናው እለት በአዲስአበባ ፒኮክ አካባቢ ፖሊስ እና ወጣቶች እንደተጋጩ ተሰማ!!

👉አንድ ሰው ከቀናት በፊት ቤቱን ሲያፈርሱበት እራሱን ማጥፋቱ ተሰምቷል።

በአዲስአበባ ፒኮክ መናፈሻ አካባቢ የሚገኙ በከተማ ግብርና የሚተዳደሩ ዜጎች እና ከ አብይ አሕመድ ጨፍጫፊ አካላት ጋር የተጋጩት ነዋሪዎች ለበርካታ አመታት ከኖሩበት ቦታ በአስቸኮይ እንዲነሱ ና ቤት እንዲያፈርሱ በመደረጉ ነዉ።

በግጭቱ በርካታ የአካባቢው ወጣቶች መጎዳታቸው የተሰማ ሲሆን ሁለት የጨፍጫፊው ፖሊሶችም ቀላል የማይባል ጉዳት እንደደረሰባቸዉ ተሰምቷል።

ህዝብ ያሸንፋል💪💪






ዛሬ ጠዋት በጂማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ አነሱ!!!

የተቃውሞው ምክንያት በህዝባችን ላይ ግድያ ይቁም በሚል ነው!!

የፀጥታ ሀይሎች ተቃውሞው እንዳይባባስ ጥረት አድርገዋል። ተማሪዎቹ ቁርሳቸውን ለመብላት ካፌ ከተሰባሰቡ በኋላ ነው ቁርሳቸውን ሳይበሉ ወደ ተቃውሞ የወጡት።


የኦሮሚያ ሪፐብሊክ የመመስረት ሴራ(የፊንፊኔ ዲሞግራፊ ሴራ)
የኮሪደር ልማት በሚል የሚሰራውን ድብቅ ሴራ ማንም በትኩረት ያየው አካል የለም። የኮሪደር ልማቱ ዋና አላማው የአዲስ አበባን ዲሞግራፊ ለመቀየር የተደረገ የፖለቲካ ሴራ ነው። ካለ ጦርነት አዲስ አበባን የራሳችን እናደርጋለን በሚል የተጠነሰሰ ሴራ ነው። ለዚህም የተሰራው ሴራ
1ኛ. መጀመሪያ የአዲስ አበባን አዋሳኝ ፊንፊኔ ዙሪያ የተወሰነውን የአዲስ አበባ ክፍል ጨምረን ሸገር ከተማ በሚል ማካለል
2ኛ. የሸገር ከተማን ካደራጀን በኋላ በውስጡ ያለውን አማራ ቤቱን በማፍረስ እንዳይከራይ አድርጎ ማስወጣት
3ኛ. በአዲስ አበባ ያለውን በተለይ መሃል ከተማ የሚኖረውን አሮጌ መንደር በሚል በፍጥነት ህዝቡን  ወደ ዳር የከተማው ጫፍ በማውጣት ሌላ ተቃውሞ እንዳያመጣብን መንገዶቹን እና አረንጓዴ ብልጭልጭ አድርገን ሰርተን ሰፊ ፕሮፓጋንዳ በማስተጋባት የህዝብ ድጋፍ እንዲያገኝ ማድረግ
4ኛ. በኮሪደር ልማቱ ስራ ላይ የኦሮሞ ኮንትራክተሮች እና ሰራተኛ 90% በላይ እንዲሰማሩ እና 10% ከሁሉም ብሄር ብሄረሰብ በማካተት የሚነሳ ጥያቄ ካለ ትኩሳት ለማብረድ መጠቀም
5ኛ. የኮንስትራክሽንና እና የግንባታ ስራ እንዲቆም በማድረግ በቀን ስራ የሚተዳደረው አብዛኞቹ  አማራ ስለሆኑ በስራ እጦት ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ጫና ማሳደር
6ኛ. ህዝቡ የተነሳባቸውን ቦታዎች በቆርቆሮ ካጠርንና ተነሽዎች ከተረጋጉ በኋላ በኮሪደር ልማት ስም ያተረፍነውን ቦታ ለኦሮሞ ተወላጅ ለሆኑ ባለሀብቶች ብቻ በጥንቃቄ በማስረከብ እነሱም ቢያንስ ከ2,000,000(ሁለት ሚሊየን )በላይ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ ሰራተኞችን ከግንባታ ስራ ጀምሮ እንዲቀጠሩ በማድረግ በከተማ የኦሮሞ የበላይነት ማስፈን
6ኛ. በየመንገዱ ዳር ተሰባስበው የሚቆሙ በተለይ የአማራ ተወላጆች የተለያዩ ሰበባሰበብ በመፍጠር ግማሹን ማሰር፣ ቀሪውን  በተለይ ጠያቂ የሌላቸውና የማይታወቁትን ባዘጋጀነው የቀብር ቦታ ወስዶ መረሸን በዚህ መልኩ አማራን ከፊንፊኔ ማፅዳት
7ኛ . መርካቶ አንሱ አታንሱ ብለን ግብ ግብ ሳንፈጥር ፅንፈኛው ፋኖ አቃጠለው በሚል በራሳችን በስውር በተለያዬ ግዜ በማቃጠል ዳግመኛ እንዳይሰሩ ቦታውን እያጠሩ ማስቀመጥ
8ኛ. ኮሪደር ልማቱ አዲስ አበባ ብቻ ከሆነ ተቀባይነቱ ስላጠራጠረ ወደ ክልል ከተሞች በመውሰድ ጥርጣሬ መቀነስና የፊንፊኔውን በፍጥነት በማካሄድ ለቀጣይ ምርጫ ስራ በመጠቀም ቀሪውን ከምርጫ በኋላ የሚጠናቀቅበትን መንገድ መቀየስ
ከዚህ ውስጥ ያልተፈፀመው የቱ ነው ? መረጃው ከውስጥ ከሚሰሩ የፖለቲካ ሴራውን የሚያውቁ ናቸው ያደረሱን ለማንኛውም ይህንን ሴራ ቀድመን ስለተረዳን የቱንም ያህል ብትደክሙ በኮሪደር ልማት ስም የተሰራውን ሴራ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ።

20 last posts shown.