ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈
CREATORS:- @UTD14 AND @Yobunna

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


እነሱ፦ ሴቶች የሚወዱት የወንድ አይነት ንገረን!
እኔ፦ገራገር ፣ንቁ ፣ዘናጭ፣ብርቱ
አሁን የመጀመሪያ ፊደሎችን በቅደም ተከተል አንብብ!😈

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


➨ አስተውል ፦

ሌላን ሰው መሸወድ እና ማታለል ቀላል ነው ፤ ነገርግን ራስን ለመወሸወድ መሞከር የማትወጣበት ሁኔታ ውስጥ ይከትሃል ፤ ስለዚህ ያለህበትን ሁኔታ በማመን ራስህን ለመለወጥ ጉዞ ጀምር።

ተግባባን ጀግናው 👍❤️🔥

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


💥አጨብጭቡለት 🍿

የ ባባ የመጨረሻ ፊልም በአማርኛ ፊልም ቻናላችን ተለቋል

👉 @Amahregna_film
👉  @Amahregna_film


የሲግማ ወንድ ባሕሪያት ፡-

1 ጫጫታ አይመቸውም

2 ዝምተኛ ነው

3 ብዙ ጓደኛ አያበዛም

4 ከራሱ ጋር ያወራል

5 ማታ ከመጨፈር ይልቅ መተኛት ይመርጣል

6 ስለ ወደ ፊት ህልሙ ያስባል

7 ክርክር አይወድም

8 ሴት ልጅ ከዳችኝ ብሎ አያለቅስም ፣ ማትፈልገውን ሴት አይከተልም 😈 !!!

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


ወንድሜ ገንዘብ ስላለህ ብቻ ሴት ልጅ ትወድሃለች ማለት አይደለም ጓደኛዋም ልቶድህ ትችላለች!

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


እነሱ፦ ሴቶች የሚወዱት የወንድ አይነት ንገረን!
እኔ፦ገራገር ፣ንቁ ፣ዘናጭ፣ብርቱ
አሁን የመጀመሪያ ፊደሎችን በቅደም ተከተል አንብብ!😈

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


ለሰዎች ሳይሆን ለራስህ ስትል ተለውጥ!!!

ተግባበን ጀግናው 😎

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


➨ RULE 2 :

በችግርህ ወቅት በለቅሶ እና በፀሎት ከፈጣሪ ጋር ሆነህ ፤ ግን ደሞ ሲሳካልህ ደስታን ለማክበር ወደ ጭፈራ ቤት ወይም መሸታ ቤቶች እየሄድክ አታክብር


ቀጣይ እንዲሰራ በReact አሳዩን

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


ጀግናዉ ከፈጣሪ ጋ ህልምህን ብቻ ስለማሳካት አስብ ሌላው በጊዜዉ ይመጣል !!!😎

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ይሄን በልብህ ፃፈው


@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


እዛም ሂደሽ በላሽ
እዚም መተሽ በላሽ
ተንዘላዘልሽ እንጂ
መቼ ሆድሽን ሞላሽ።😎

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


ትልልቅ ለውጦች ~
~ ጥቂት መጥፎ ትውስታዎችን ይፈልጋሉ ።

React አድርጉንጂ ጀማው 🔥👍🫡 😈👿

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


🤔ራስህን ፈልግ ራስህን ሁን አስታውስ በዚ አለም ላይ አንተን የሚመስል ማንም የለም።

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


The Goat life አለምን እያነጋገረ ያለው የህንድ ፊልም በህንድ ፊልም ቻናላችን በትርጉም ለቀንላችኋል

ፊልሙን ለማግኘት
👉 @IndiamovieET


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈




ጠንካራ ወንድ መሆን ከፈለክ ፦

1.መፍራትህን አቁም
2.ዝምታ አብዛ
3.ለምታምንበት ነገር ቁም
4.አላማህን እንጂ ሴትን አታሳድ
5.መፈለጉን አቁም
6.ንቀትን አትታገስ
7.ክብርህን አስቀድም
8.የሰዎችን አይን ተመልከት
9.ፈታ ብለህ ተንቀሳቀስ


●እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል።

ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች🐟 ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!

😈ስለዚህ ጀግናው ዝምታ ክብርህ ነው።አትጩህ!!!




ትልልቅ ለውጦች ~
~ ጥቂት መጥፎ ትውስታዎችን ይፈልጋሉ ።

React አድርጉንጂ ጀማው 🔥👍🫡 😈👿

@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

20 last posts shown.