ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇




🚨 ኮቢ ማይኖ ማንቸስተር ዩናይትድ ያቀረበለትን የኮንትራት ውድቅ አድርጓል ተጫዋቹ በሳምንት ከ150ሺ ፓውንድ በላይ እንዲከፈለው ይፈልጋል ፤ ሆኖም ዩናይትድ ይህን ለመክፈል ፈቃደኛ አይደለም ፤ እናም ድርድር እያደረጉ ነው ።

ኮቢ ማይኖ ኮንትራቱን የማያራዝም ከሆነ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በ70ሚሊዮን ዩሮ ሊሸጥ እንደሚችል ተዘግቧል ። [ Fabrizio Romano , Alex Crook ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
❄️የዚህ ሳምንት የስኖዉ ቦል ውድድር !❄️

22,222 ብር የማሸነፍ እድል እንዳያመልጥዎ

እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔️ በቀላሉ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ መልሶቻችሁን በቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ https://t.me/betwinwinset
✔️ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከግምትዎ ጋር ያክሉ።
✔️ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ፣ እና ከመጀመሩ በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ።
✔️ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚገመቱት ትንበያዎች አይቆጠሩም።
✔️ ማረም ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል!
✔️ የነፃ ዉርርድ ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✔️ ነፃ ዉርርድ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል!

የዚህ ሳምንት ትልቁ ጨዋታ፡-
⚽️ ዎልቭስ ከ ኤቨርተን
📅 ቅዳሜ መጋቢት 8 | 22:00

💡 ለጨዋታው 3 ጥያቄዎች፡-
1. ምን ያህል ተጨማሪ ጊዜ ይኖራል?
2. አሸናፊው ቡድን ስንት ማእዘን ይኖረዋል?
3. የመጨረሻው ውጤት ምን ይሆን?

ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ግምትዎን ያስቀምጡ እና ማን የስኖዉ ቦል ሽልማት እንደሚወስድ እንይ! 🎯
ማንም ሰው በትክክል ካልመለሰ፣የስኖውቦል ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሸጋገራል እና አሸናፊ (ወይም አሸናፊዎች) እስክናገኝ ድረስ ማደጉን ይቀጥላል! 💥

BETWINWINS - አሁን በትልቅ ያሸንፉ!
https://sshortly.net/c9c973f


አልናስር ከባለፉት አምስት ጨዋታዎች ውስጥ ማሸነፍ የቻለው አንዱን ብቻ ነው ። 👀

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታዎች !

⏰ ተጠናቀቁ

አል ፈይሃ 0-2 አል ሂላል
አል ሸባቡ 2-2 አልናስር

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ቡድን አባላት የጆሽዋ ዜርክዚክ ሹት ለማስተካከል ሲሉ ተጫዋቹን ለብቻው ሹት እንደሚያለማምዱት ተገልጿል ፤ በዚህም ምክንያት ዜርክዚክ ከልምምድ ቦታ አርፍዶ እንደሚወጣ ተዘግቧል ። [ hirt class ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


926 ጎሎች በእግርኳስ ህይወቱ አስቆጥሯል ፤ እስቲ በአንድ ቃል ግለፁት !

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
❄️የዚህ ሳምንት የስኖዉ ቦል ውድድር !❄️

22,222 ብር የማሸነፍ እድል እንዳያመልጥዎ

እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔️ በቀላሉ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ መልሶቻችሁን በቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ https://t.me/betwinwinset
✔️ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከግምትዎ ጋር ያክሉ።
✔️ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ፣ እና ከመጀመሩ በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ።
✔️ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚገመቱት ትንበያዎች አይቆጠሩም።
✔️ ማረም ወይም ብዙ አስተያየቶች ከጨዋታ ዉጪ ያደርጋል!
✔️ የነፃ ዉርርድ ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✔️ ነፃ ዉርርድ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል!

የዚህ ሳምንት ትልቁ ጨዋታ፡-
⚽️ ዎልቭስ ከ ኤቨርተን
📅 ቅዳሜ መጋቢት 8 | 22:00

💡 ለጨዋታው 3 ጥያቄዎች፡-
1. ምን ያህል ተጨማሪ ጊዜ ይኖራል?
2. አሸናፊው ቡድን ስንት ማእዘን ይኖረዋል?
3. የመጨረሻው ውጤት ምን ይሆን?

ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ግምትዎን ያስቀምጡ እና ማን የስኖዉ ቦል ሽልማት እንደሚወስድ እንይ! 🎯
ማንም ሰው በትክክል ካልመለሰ፣የስኖውቦል ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሸጋገራል እና አሸናፊ (ወይም አሸናፊዎች) እስክናገኝ ድረስ ማደጉን ይቀጥላል! 💥

BETWINWINS - አሁን በትልቅ ያሸንፉ!
https://sshortly.net/c9c973f


ባየር ሙኒክ ተጫዋቹን ሊያጣ ነዉ !

የፈረንሳዩ እና የባየር ሙኒኩ ተጫዋች ኪንግስሊይ ኮማን ክለቡን ባየር ሙኒክን በአመቱ መጨረሻ የመልቀቅ ሀሳብ አለዉ።

ተጫዋቹ ከሳዉዲ አረብያ የሚመጡ የማስፈረም ጥያቄዎችን ያስቀድማል።

ባየር ሙኒክ ለተጫዋቹ ከ 30 - 40 ሚሊየን ይፈልጋል።

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


💰 የ 1000 ብር ጉርሻ ነገ ማታ 2 ሰዓት 🤑

ጉርሻ ቤት Quiz Night ቅዳሜ ምሽት 2 ሰዓት ስፖርታዊ ጥያቄዎች ይዞ ይቀርብላችኋል

💰እውቀትዎን እየፈተሹ፣ ለመዝናናት እና ልዩ የውርርድ ጉርሻዎችን ለማሸነፍ ተዘጋጅተዋል?

👉 በዚህ የ ቴሌግራም ሊንክ ይቀላቀሉ ይሸለሙ 📱 https://t.me/gurshabet_et

🎖አሸናፊዎች ከ10 ጥያቄ ቢያንስ 5 መመለስ ይኖርባቸዋል! ከዛ ውስጥ የመለሱት ከ1-10 የሚወጡ እያንዳንዳቸው 100 ብር ይሸለማሉ። ለመወዳደር የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

🤩ደንበኛ ይሁኑ! ይወራረዱ! ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!

⚡️ድልን በጉርሻ ያጣጥሙ!

⚡️ Gursha.bet

📱Instagram |🌐 Facebook |📱 Tiktok


የሚልዌል ግብ ጠባቂ ሊያም ሮበርትስ ማቴታ ላይ በሰራው ከባድ ጥፋት ምክንያት የ6 ጨዋታዎች ቅጣት እንደተላለፈበት ተዘግቧል ። [ Ben Jacobs ]

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ጆሽዋ ዜርክዚክ አርሰናልን ስለመግጠም ፦

" ደስ ይላል ፤ ጥሩ ጨዋታ ታያላችሁ ።" ሲል ተናግሯል ። 👀

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ዶሚኖስ ፒዛ በቲውተር ገፅ ላይ !

የአለማችን ምርጥ 3 ተጫዋቾች :

1, ሊዮኔል ሜሲ
2, ማራዶና
3, አንቶኒ [ ከማንቸስተር ከወጣ በኋላ ያለው ] ሲሉ ለቀዋል ። 😂

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ከቶፕ 4 ስለመውጣት ሲጠየቅ ፦

" በሚቀጥለው አመት ቻምፒየንስ ሊግ ባንሳተፍም ችግር የለውም ፤ ይህ የአለም ፍፃሜ አይደለም ፤ ቶፕ 4 አሁንም በእጃችን ነው ለእሱ እንፋለማለን ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ጃክ ግሪሊሽ ባሳለፍነው ሳምንት ሰክሮ ስለመታየቱ ሲጠየቅ ፦

" ጃክ ታዋቂ ሰው ነው ፤ ሁሉም ሰዎች እሱን ይከተሉታል እንዲሁም ያደንቁታል ።" ሲል መልሷል ። 😂

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


🚨 BREAKING ፦

ፔፕ ጋርዲዮላ ናታን አኬ በጉዳቱ ምክንያት ከ10/11 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አረጋግጧል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ኖቲንግሃም ፎረስት ፦

" ኖቲንግሃም ፎረስት በመጀመሪያዎቹ 8,10 ጨዋታዎች ላይ ቶፕ 4 ውስጥ ቢሆን አይገርመኝም ነበር ግን ከ25 ሳምንታት በላይ ቶፕ 4 ውስጥ መቆየት አስገራሚ ነው ፤ ሊደነቁ ይገባል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


ሩበን አሞሪም ለአርሰናል ጨዋታ የተጫዋቾች ለውጥ እንደሚያደርግ ሲጠየቅ ፦

" ብዙ አማራጮች ቢኖሩኝ አዎ አደርጋለሁ ግን አሁን ያሉኝ ስብስብ ትንሽ ነው ፤ ስለዚህ ለውጥ ብዙም አይኖሩም ፤ ጉዳት የሌለባቸውን እጠቀማለሁ ምናአልባት ትንሽ ሪስክ ልወስድ እችላለሁ ምክንያት እሁድ ላይ ተፎካካሪ ቡድን ይዤ እቀርባለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


“ምንም ማለት አልፈልግም፤ ነገር ግንአማድን ከዚህ አመት መጨረሻ በፊት እንደምናገኘው አምናለሁ። ሊሳንድሮ አይመለስም። የኮቢ ግን ሊሆን ይችላል። ለማጉዌር መጠንቀቅ አለብን። ኡጋርቴ ይመለሳል። ሉክ ሾው እና ሜሰን ማውንትም እንደዚሁ ሊመለሱ ይችላሉ።”🗣 ሩበን አሞሪም ስለ ቡድን ዜና

SHARE" @Ethio_Sport_UEFA

20 last posts shown.